A/c/apostolic church

A/c/apostolic church To preaching only one Lord's

 ።3 እንግዲህ፥ እስራኤል ሆይ፥ ስማ፤ መልካምም እንዲሆንልህ፥ የአባቶችህም አምላክ እግዚአብሔር እንደ ተናገረ ወተትና ማር በምታፈስሰው ምድር እጅግ እንድትበዛ፥ ታደርጋት ዘንድ ጠብቅ።ዘዳግም...
31/08/2026


3 እንግዲህ፥ እስራኤል ሆይ፥ ስማ፤ መልካምም እንዲሆንልህ፥ የአባቶችህም አምላክ እግዚአብሔር እንደ ተናገረ ወተትና ማር በምታፈስሰው ምድር እጅግ እንድትበዛ፥ ታደርጋት ዘንድ ጠብቅ።
ዘዳግም 6:37
4 እስራኤል ሆይ፥ ስማ፤ አምላካችን እግዚአብሔር አንድ እግዚአብሔር ነው፤
ዘዳግም 6:4
5 አንተም አምላክህን እግዚአብሔርን በፍጹም ልብህ በፍጹምም ነፍስህ በፍጹምም ኃይልህ ውደድ።
ዘዳግም 6:5
6 ከግብፅ ምድር ከባርነት ቤት ያወጣሁህ እግዚአብሔር አምላክህ እኔ ነኝ።
ዘዳግም 5:6
7 ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ።
ዘዳግም 5:7
8 በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ፤
ዘዳግም 5:8
29 ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አለው። ከትእዛዛቱ ሁሉ ፊተኛይቱ። እስራኤል ሆይ፥ ስማ፤ ጌታ አምላካችን አንድ ጌታ ነው፥
ማርቆስ 12:29

30 አንተም በፍጹም ልብህ በፍጹምም ነፍስህ በፍጹምም አሳብህ በፍጹምም ኃይልህ ጌታ አምላክህን ውደድ የምትል ናት። ፊተኛይቱ ትእዛዝ ይህች ናት።
ማርቆስ 12:30
20 መካከለኛውም ለአንድ ብቻ አይደለም እግዚአብሔር ግን አንድ ነው።
ገላትያ 3:20
25 ብቻውን ለሆነ አምላክና መድኃኒታችን ከዘመን ሁሉ በፊት አሁንም እስከ ዘላለምም ድረስ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ክብርና ግርማ ኃይልም ሥልጣንም ይሁን፤ አሜን።
ይሁዳ 1:25
36 ሁሉ ከእርሱና በእርሱ ለእርሱም ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።(6 ለእኛስ ነገር ሁሉ ከእርሱ የሆነ እኛም ለእርሱ የሆንን አንድ አምላክ አብ አለን፥ ነገር ሁሉም በእርሱ በኩል የሆነ እኛም በእርሱ በኩል የሆንን አንድ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አለን።
1 ቆሮንቶስ 8:6)(3 ሁሉ በእርሱ ሆነ፥ ከሆነውም አንዳች ስንኳ ያለ እርሱ አልሆነም)።ዮሐንስ 1:3)
ሮሜ 11:36)
20 የእግዚአብሔርም ልጅ እንደ መጣ፥ እውነተኛም የሆነውን እናውቅ ዘንድ ልቡናን እንደ ሰጠን እናውቃለን፤ እውነተኛም በሆነው በእርሱ አለን፥ እርሱም ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እርሱ እውነተኛ አምላክና የዘላለም ሕይወት ነው።
1 ዮሐንስ 5:20 6 ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።
ኢሳይያስ 9:6 6 የእስራኤል ንጉሥ እግዚአብሔር፥ የሚቤዥም የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። እኔ ፊተኛ ነኝ እኔም ኋለኛ ነኝ፥ ከእኔ ሌላም አምላክ የለም።
ኢሳይያስ 44:6

26/08/2026





#መረጠኝ።��

 . .
24/08/2026

.
.

  👉shareአፖስቶሊክ ሶንግስ 10 ዓመት ሞላው። 🎶ከ10 ዓመት በፊት ቅዱሳን አፑን ተጠቅመው የመዝሙሩን ግጥም ብቻ ማየት ይችሉ ነበር።ዛሬ ግጥሙንም እናነባለን፣ መዝሙሩንም እናዳምጣለን። በ...
23/08/2026

👉share
አፖስቶሊክ ሶንግስ 10 ዓመት ሞላው። 🎶

ከ10 ዓመት በፊት ቅዱሳን አፑን ተጠቅመው የመዝሙሩን ግጥም ብቻ ማየት ይችሉ ነበር።

ዛሬ ግጥሙንም እናነባለን፣ መዝሙሩንም እናዳምጣለን። በስልክ፣ በላፕቶፕ እና በቢሮ ኮምፒውተር ተጠቅመን የፂዮንን መዝሙር ማዳመጥ ችለናል።

ከ1000 በላይ መዝሙሮች።
ከ50,000 በላይ ተጠቃሚዎች፣ በኢትዮጵያ እና በመላው ዓለም።

ይህ ሁሉ የሆነው በእናንተ ነው። ስላዳመጣችሁ፣ ስላጋራችሁ እና
ስለጸለያችሁልን እናመሰግናለን።

ይህ ገና መጀመሪያው ነው።

Apostolic Songs is 10 years old today. 🎶

When we started ten years ago, the app did one thing. It showed the lyrics.

ten years later, you can read the words and hear the song. n your phone, on your laptop, and on your computer at the office.

1000+ songs.
50,000+ saints listening, in Ethiopia and across the world.

We started with the words. You gave them a voice.

Thank you for being part of the journey.

This is just the beginning.

📱 Play Store / App Store: Apostolic Songs
💻 open.asmeklit.com

"ሰዎች የዘመሩትን ሥራውን ታከብር ዘንድ አስብ።" (ኢዮብ 36፥24)
"Remember to magnify His work, of which men have sung." (Job 36:24)

#አፖስቶሊክሶንግንስ #መዝሙር #10ኛዓመት

 #የምስራች!! ።  !🙏
16/08/2026

#የምስራች!!

!🙏

 #የምስራች:- #እንኳን ደስ አላችሁ /አለን የኢትዮጵያ ሐዋርያት ቤተክርሲቲያን የስዳማ ስበካ ዋና ሀላፊ በሆኑት ቢሾፕ ሞላ በዳሞ በሀዋሳ ሆንሴ ማሊኒየም አደባባይ የወጣቶች ኮንፍራንስ ላይ ...
16/08/2026

#የምስራች:- #እንኳን ደስ አላችሁ /አለን የኢትዮጵያ ሐዋርያት ቤተክርሲቲያን የስዳማ ስበካ ዋና ሀላፊ በሆኑት ቢሾፕ ሞላ በዳሞ በሀዋሳ ሆንሴ ማሊኒየም አደባባይ የወጣቶች ኮንፍራንስ ላይ የወንጌል ኮሌጅ ህንጻ ግንባታ ምስረታ ድንጋ ተጥሎዋል፡፡

14/08/2026
በማስተዋል ዘምሩ ደብተርበቤተክርስቲያናችን ቆየት ያሉ እንቁ መዝሙሮችን አካቶ የያዘው የመዝሙር መጽሐፍ ቁጥር 1 እና 2 በአፕልኬሽን መልክ ተዘጋጅቷል። ይህንን መተግበሪያ ያዘጋጁትን ወንድሞች...
11/08/2026

በማስተዋል ዘምሩ ደብተር

በቤተክርስቲያናችን ቆየት ያሉ እንቁ መዝሙሮችን አካቶ የያዘው የመዝሙር መጽሐፍ ቁጥር 1 እና 2 በአፕልኬሽን መልክ ተዘጋጅቷል። ይህንን መተግበሪያ ያዘጋጁትን ወንድሞችን ጌታ ኢየሱስ ይባርክልን እያልን ከታች በምናስቀምጠው ሊንክ አፕልኬሽኑን አውርዳችሁ መጠቀም ትችላላችሁ።

ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ!

https://play.google.com/store/apps/details?id=pro.miya.apostolic.old_apostolic_songs

#በማስተዋል ዘምሩ

11/08/2026



#አሜን�

Address

Awassa
1560

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when A/c/apostolic church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to A/c/apostolic church:

Shortcuts

Share