Amen Come Ministry

Amen Come Ministry Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Amen Come Ministry, Religious organisation, Awassa.

28/10/2025
28/10/2025

ልጓም ፈረስ ብቻ ወይስ እነዚህ ሰዎችም ያስፈልጋቸዋል ?🍰
゚viralシalシ

27/10/2025
27/10/2025

ሳተ ብለዉ ሳቱ .,አልጋ ቀየረ እንጂ አሁንም አልጋ ላይ ነዉ

23/10/2025

ምኞትህ እንዲፈፀም ይህንን አድርግ ゚viralシalシ

20/09/2025

👉He Sees Behind The Mask ☕️🍟 እግዚአብሔር ግን ሳሙኤልን፦ ፊቱን የቁመቱንም ዘለግታ አትይ፤ ሰው እንዲያይ እግዚአብሔር አያይምና ናቅሁት፤ ሰው ፊትን ያያል፥ እግዚአብሔር ግን ልብን ያያል አለው።”
— 1ኛ ሳሙኤል 16:7
አንዳንድ ሰዎች በሰዎች ፊት የሚታወቁበት ማንነትና በእግዚአብሔር ፊት የሚታወቁበት ማንነት በጣም እንደ ሰማይና ምድር የራቀ የሚመስል ነዉ ።እኛ ቅዱስ ያልናቸው በእግዚአብሔር ርኩስ ሊሆኑ ይችላሉ ።እኛ እንደመልአክ ያየናቸዉ ደግሞ በጌታ ፊት ተንኮለኛ አዉሬዎች ሊሆኑ ይችላሉ ። በተለያየ ቦታ ማስክ ታጥቀዉ ማንም አያቀንም ፣ማንም አይዘንም ብለዉ ለከርሳቸዉና ለሆዳቸዉ ያደሩ ፣ተመሳስለዉ በሰዎች መካከል የሚመላለሱ አዉሬዎች አሉ ። ፣ በቤተሰብ ፣ በከተማ ፣በሀገር አስመሳይና በድራማ ሕይወት የተሞሉ አልጠፉም ።ማንም ግን ምንም ቢሆን ምን ከእግዚአብሔር አይን የተሰወረ አይደለም ።ሳሙኤል ቁመትና መልክ አይቶ ቢያፀድቅም እግዚአብሔር ግን የልቡን አይቶ ንቋል ።ዛሬም በተለያየ መንገድ በሰዉ እይታ ከፍ ያሉ ነገር ግን በእግዚአብሔር እይታ የተዋረዱ በየቦታው አሉ ።ወንድሞቼና እህቶቼ እግዚአብሔር ከፊታችን የዉሸት ሕይወት ያንሳ ።በየትኛውም ማስክ ብንሸፈን እግዚአብሔር ያያል ። ዘወትር ከእኛ ጋር የእግዚአብሔር ቃል ይማሩ Light Mesfin ነኝ (Voice )

Address

Awassa

Telephone

+251916414203

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Amen Come Ministry posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share