የቃልኪዳን ትውልድ ቤተክርስቲያን

የቃልኪዳን ትውልድ ቤተክርስቲያን ያድናል ይታደግማል።

🔥🔥🔥የዝማሬ ድግስ🔥🔥🔥   ዓም                  👉ልዩ የአምልኮ እና                 👉የፀሎት ምሽት  ይኖረናል። ።
15/08/2026

🔥🔥🔥የዝማሬ ድግስ🔥🔥🔥

ዓም

👉ልዩ የአምልኮ እና
👉የፀሎት ምሽት ይኖረናል።

🔥🔥እሁድ ደግሞ ሌላ በረከት🔥🔥    ⏰11፡00                     👉አገልጋይ ብሩክ                    👉ዘማሪ ዶክተር በረከት                    👉ዘማሪ ተ...
23/07/2026

🔥🔥እሁድ ደግሞ ሌላ በረከት🔥🔥

⏰11፡00

👉አገልጋይ ብሩክ
👉ዘማሪ ዶክተር በረከት
👉ዘማሪ ተረፈ
👉ዘማሪት ምህረት

🔥🔥🔥የመንፈስ ቅዱስ ሙላት ምሽት🔥🔥🔥
18/07/2026

🔥🔥🔥የመንፈስ ቅዱስ ሙላት ምሽት🔥🔥🔥

መዝሙረ ዳዊት 44:5-8 (AMH)••••••••••⁵ በአንተ ጠላቶቻችንን እንወጋቸዋለን፥ በስምህም በላያችን የቆሙትን እናዋርዳቸዋለን።⁶ በቀስቴ የምታመን አይደለሁምና፥ ሰይፌም አያድነኝምና፤⁷...
14/07/2026

መዝሙረ ዳዊት 44:5-8 (AMH)
••••••••••
⁵ በአንተ ጠላቶቻችንን እንወጋቸዋለን፥ በስምህም በላያችን የቆሙትን እናዋርዳቸዋለን።
⁶ በቀስቴ የምታመን አይደለሁምና፥ ሰይፌም አያድነኝምና፤
⁷ አንተ ግን ከጠላቶቻችን አዳንኸን፥ የሚጠሉንንም አሳፈርሃቸው።
⁸ ሁልጊዜ በእግዚአብሔር እንከብራለን፥ ስምህንም ለዘላለም እናመሰግናለን።

የዮሐንስ ወንጌል 14:26 (AMH)••••••••••²⁶ አብ በስሜ የሚልከው ግን መንፈስ ቅዱስ የሆነው አጽናኝ እርሱ ሁሉን ያስተምራችኋል እኔም የነገርኋችሁን ሁሉ ያሳስባችኋል።
08/07/2026

የዮሐንስ ወንጌል 14:26 (AMH)
••••••••••
²⁶ አብ በስሜ የሚልከው ግን መንፈስ ቅዱስ የሆነው አጽናኝ እርሱ ሁሉን ያስተምራችኋል እኔም የነገርኋችሁን ሁሉ ያሳስባችኋል።

06/07/2026
🔥🔥🔥የፀሎት ምሽት🔥🔥🔥                👉የፀሎት ሀይል መካፈል                👉የአግለግሎት ምሪት ለመቀበል               👉በመንፈስ ቅዱስ ሙላት ለመረስረስ
03/07/2026

🔥🔥🔥የፀሎት ምሽት🔥🔥🔥

👉የፀሎት ሀይል መካፈል
👉የአግለግሎት ምሪት ለመቀበል
👉በመንፈስ ቅዱስ ሙላት ለመረስረስ

Address

Awassa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የቃልኪዳን ትውልድ ቤተክርስቲያን posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share