Pharam Health science college of Hawassa Charstian Stundents fellowship

  • Home
  • Ethiopia
  • Awassa
  • Pharam Health science college of Hawassa Charstian Stundents fellowship

Pharam Health science college of Hawassa Charstian Stundents fellowship to described God

Pharma fellowship main leaders
14/10/2021

Pharma fellowship main leaders

18/09/2021
Dear our. college  fellowship members congregation all of them who are graduated in this year.... I think known God is u...
20/08/2021

Dear our. college fellowship members congregation all of them who are graduated in this year.... I think known God is ur power by the years of class and after this life God can may protect and helps used future life

Our fellowship
06/06/2021

Our fellowship

19/04/2021

🙏🙏🙏
በቀን ውስጥ መልካም የምትሉት ግዜ ከእግዝአብሔር ጋር ሕብረት ለማድረግ የሰጣችሁበት ግዜ ነው፡፡

👌 ይህንን ሀሳብ በደንብ እንድታስቡ እንድታሰላስሉም በጌታ ፍቅር እጠይቃችዋለሁ፡፡ ከኢየሱስ ጋር ግዜ ታሳልፋለህ ወይስ በጅምላ እየተጓዝክ ነው? የኢየሱስ አብሮነት ይሰማሃል ወይስ የሐይማኖት ሊምምድ ስለምትፈጽም ወይም ስለምታስፈጽም አብሮኝ ነው ብለህ ገምተሃል? በመንፈስ የሆኔ የጸሎት ህብረት አለህ ወይስ የሸመደድከውን ሀይማኖታዊ አሰራር ትከተላለህ? መልሱ ትቸዋለሁ፡፡

🙏 ኢየሱስ አይለመድም፣ ኢየሱስ ልምድ ሳይሆን ህይወት ነው፡፡ ሁለም አድስ ሁሌም ማራክ፡፡ ኢየሱስን እየለመድን እንዳይሆን፡፡ ኢየሱስን ከማይመስል እራሳችን ከደበቅነው ዋሻ እንውጣ፣ ምናልባት ኢ-መጽሐፍ ቅዱሳዊ አሠራር ወይንም ኢ-ክርስትያናዊ የሆኔ የህይወት አሠራር፣ የሐጥአት ሊሚሚድ፡፡ የህብረት ግዜ በትክክለኛ መንገድ እንጓዝ፣ እንጀምር፡፡ ተባርካችዋል፡፡

👇👇👇
God bless you in more

Thanks paster Tesfaye gabiso for humble teaching
12/04/2021

Thanks paster Tesfaye gabiso for humble teaching

09/04/2021

ለራሳችሁ ያልሰጣችሁትን ነገር ከሰው አትጠብቁ!

ሰዎች እንዲሰጧችሁ የምትፈልጉትን ማንኛውም ነገር በመጀመሪያ ለራሳችሁ መስጠትን ተማሩ፡፡

--- በሰዎች መወደድ ከፈለጋችሁ በመጀመሪያ ራሳችሁን ውደዱ፡፡

--- በሰዎች ተቀባይነት ማግኘት ከፈለጋችሁ በመጀመሪያ ራሳችሁን ተቀበሉ፡፡

--- በሰዎች መከበር ከፈለጋችሁ በመጀመሪያ ራሳችሁን አክብሩ፡፡

--- ሰዎች ከእናንተ ጋር እንዲያሳልፉ ከፈለጋችሁ በመጀመሪያ ከራሳችሁ ጋር በቂ ጊዜን አሳልፉ፡፡

ይህንን ስታደርጉ ሰዎቹ ያንን ነገር ከሰጧችሁ፣ በሞላው ማንነታችሁ ላይ ስለጨመሩላችሁ አመስጋኝ ሆናችሁ መንገዳችሁን ትቀጥላላችሁ፡፡ የጠበቃችሁትን ከከለከሏችሁ ደግሞ ነገሩን ከራሳችሁ ስላገኛችሁት ሁኔታው ለጉዳት አይጥላችሁም፡፡ እንደ እውነቱ ከሆነ ለራሳችሁ ያልሰጣችሁትንና ከራሳችሁ የከለከላችሁትን ምንም ነገር ከሰዎች መጠበቅ በጣም ሞኝነትና የተዛባ አመለካከት ነው፡፡

ለራሳችሁ ያልሰጣችሁትን ነገር እንዴት ሌሎች ሰዎች ይስጧችሁ?

Source dr eyob

ሰኞ አይቀርም
07/04/2021

ሰኞ አይቀርም

God bless you paster gose for the two weeks teach about sexual purity .
06/04/2021

God bless you paster gose for the two weeks teach about sexual purity .

Address

Awassa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Pharam Health science college of Hawassa Charstian Stundents fellowship posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share