Covenant Generation

Covenant Generation “Neither is there salvation in any other: for there is none other name under heaven given among men, whereby we must be saved.”
— Acts 4:12

🔥🔥🔥ነገ ፈፅሞ አይቀርም🔥🔥🔥                    👉ለመንፈስ ቅዱስ ሙላት                 👉ለታመሙት ለፈዉስ                 👉ለታሰሩት ለነፃነት በዘይት እንፀልያ...
19/05/2026

🔥🔥🔥ነገ ፈፅሞ አይቀርም🔥🔥🔥


👉ለመንፈስ ቅዱስ ሙላት
👉ለታመሙት ለፈዉስ
👉ለታሰሩት ለነፃነት በዘይት እንፀልያለን

09/05/2026

🔥🔥🔥ልዩ ምሽት🔥🔥🔥


👉አገልጋይ ወሰን ከUK
👉ዘማሪ በለጠ
👉ዘማሪ ተረፈ
👉ዘማሪት ዕንቁ



🙏

30/04/2026

🛐🛐🛐ነገ ከ3 ሰዓት ጀምሮ 🛐🛐🛐
🕒3-6 ድረስ

                 👉 ለታመሙት               👉ለታሰሩት               👉ለነጻ መውጣት እና ለፈውስ                     በዘይትእንፀልያለን
16/04/2026



👉 ለታመሙት
👉ለታሰሩት
👉ለነጻ መውጣት እና ለፈውስ
በዘይትእንፀልያለን

                    👉ለመንፈስ ቅዱስ ሙላት                 👉ለታመሙት ለፈዉስ                 👉ለታሰሩት ለነፃነት በዘይት እንፀልያለን
07/04/2026



👉ለመንፈስ ቅዱስ ሙላት
👉ለታመሙት ለፈዉስ
👉ለታሰሩት ለነፃነት በዘይት እንፀልያለን

🔥🔥🔥የሥነ ፅሑፍና የአምልኮ ምሽት🔥🔥🔥                 👉ልዩ የበዓል ፕሮግራም                         #እሁድ⏰ 11፥00⏰ #በቃልኪዳን ትውልድ ቤተክርስቲያን #ከተለያ...
04/04/2026

🔥🔥🔥የሥነ ፅሑፍና የአምልኮ ምሽት🔥🔥🔥
👉ልዩ የበዓል ፕሮግራም
#እሁድ⏰ 11፥00⏰
#በቃልኪዳን ትውልድ ቤተክርስቲያን
#ከተለያዩ ዝግጅቶች ጋር የሥነፅሑፍ ጊዜ ይኖረናል
#ከተጋባዥ ዘማሪያን ጋር ጌታን እናመልካለን

#ማሳሰቢያ‼️
👉በዓሉን በሚመስል አለባበስ በመገኘት የበረከቱ ተካፋይ እንሁን🙏

🔥🔥🔥 የኃይል ምሽት🔥🔥🔥🔥🔥🔥 የኃይል ምሽት🔥🔥🔥ሰላም ለእናንተ ይሁን ቅዱሳን በቃል ኪዳን ትውልድ ቤተክርስቲያን በጉጉት የሚጠበቀው እሁድ ከ11:00 ጀምሮ የሚደረገው መደበኛ ፕሮግራማችን አሁ...
14/03/2026

🔥🔥🔥 የኃይል ምሽት🔥🔥🔥
🔥🔥🔥 የኃይል ምሽት🔥🔥🔥
ሰላም ለእናንተ ይሁን ቅዱሳን በቃል ኪዳን ትውልድ ቤተክርስቲያን በጉጉት የሚጠበቀው እሁድ ከ11:00 ጀምሮ የሚደረገው መደበኛ ፕሮግራማችን አሁንም የፊታችን እሁድ የመንፈስ ቅዱስ እሳት ዝናብ የሚዘምብበት ጊዜ ይኖረናል የጌታን ፊት ለማየት የናፈቃችሁ የጓጓችሁ ወጣቶች አባቶች እናቶች በዚህ ፕሮግራም ላይ በመገኘት አሁን ፀጋውን እንድትካፈሉ በክብር ተጋብዛችኅል:: ፀጋውን እንድትካፈሉ በክብር ተጋብዛችኅል::

 ?                       #ጊዜው🕘        👉የጸሎትና የምልጃ ነው።        👉ወደ እግዚአብሔር የምንቀርብበት ነው።        👉ፊቱን የምንፈልግበት ጊዜ ነው።       ...
29/11/2025

?

#ጊዜው🕘
👉የጸሎትና የምልጃ ነው።
👉ወደ እግዚአብሔር የምንቀርብበት ነው።
👉ፊቱን የምንፈልግበት ጊዜ ነው።
👉የወረ አይደለም

Address

Awassa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Covenant Generation posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Covenant Generation:

Share