Jara Genet 7th Day Adventist Church

Jara Genet 7th Day Adventist Church በ MESSAGE አናግሩን!

30/01/2026

መልካም ሰንበት ይሁንላችሁ 🙏
Dancha Sambata Ikko'ne 🙏

የዛሬው ሰንበት ውሎ 🙏=================በደጅ ቆሜ አንኳኳለሁ በሚል ርዕሰ የተዘጋጀ የመነቃቃት ኮንፈረንስ በዛሬው ዕለተ ሰንበት በሰላም ተጠናቋል። ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን🙏
24/01/2026

የዛሬው ሰንበት ውሎ 🙏
=================
በደጅ ቆሜ አንኳኳለሁ በሚል ርዕሰ የተዘጋጀ የመነቃቃት ኮንፈረንስ በዛሬው ዕለተ ሰንበት በሰላም ተጠናቋል። ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን🙏

ማስታወቂያ 🙏
17/01/2026

ማስታወቂያ 🙏

10/01/2026

የዛሬው ሰንበት ዉሎ እንዴት ነበር ❓

  በሚል ርዕስ በ1ኛ ጃራ 7ኛ ቀን አድቬንቲስት ቤተክርስቲያን የተዘጋጀው ከታህሳስ 21-25/2018 ዓ.ም ድረስ የተካሄደው ታላቅ መንፈሳዊ ኮንፈረንስ በዛሬው ዕለተ ሰንበት በሰላም ተጠናቋል...
03/01/2026

በሚል ርዕስ በ1ኛ ጃራ 7ኛ ቀን አድቬንቲስት ቤተክርስቲያን የተዘጋጀው ከታህሳስ 21-25/2018 ዓ.ም ድረስ የተካሄደው ታላቅ መንፈሳዊ ኮንፈረንስ በዛሬው ዕለተ ሰንበት በሰላም ተጠናቋል። ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን 🙏

ይህ ኮንፈረንስ እንዲካሄድ ብዙ ሚና የተጫወቱትን Ethio Bible Study WhatsApp Group እግዚአብሔር ይባርካቸው ፀጋውን ይብዛላቸው።

ሪፖርተር ፡ ኮይኖኒያ ሚዲያ

ታህሳስ 25/2018 ዓ.ም

ሃዋሳ ዙሪያ ጃራ , ሲዳማ , ኢትዮጵያ

ይቀላቀሉ 👇👇👇
Koinonia Media

26/12/2025

መልካም ሰንበት 🙏

19/12/2025

ከመጽሐፍ ቅዱስ የማን ታርክ ይመስላችኋል ❓

የተወደዱ Officers ❤❤❤ ፀጋው ይብዛላችሁ 🙏
24/11/2025

የተወደዱ Officers ❤❤❤ ፀጋው ይብዛላችሁ 🙏

ፓስተር: ዮሴፍ ቡጤ 😭😭😭የሰባተኛው ቀን አድቬንቲስት ቤተክርስቲያን የደቡብ ኢትዮጵያ ሰበካ የመጋቢነት ዘርፍ ሀላፊ እና የቀድሞ የሰሜን ሲዳማ አውራጃ ፕሬዝዳንት ባደረባቸው ህመም ምክንያት በ...
06/11/2025

ፓስተር: ዮሴፍ ቡጤ 😭😭😭

የሰባተኛው ቀን አድቬንቲስት ቤተክርስቲያን የደቡብ ኢትዮጵያ ሰበካ የመጋቢነት ዘርፍ ሀላፊ እና የቀድሞ የሰሜን ሲዳማ አውራጃ ፕሬዝዳንት ባደረባቸው ህመም ምክንያት በቀን ጥቅምት 26/2018 ዓ.ም ከዚህ ዓለም ድካም አርፏል።

Address

Awassa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Jara Genet 7th Day Adventist Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Jara Genet 7th Day Adventist Church:

Share