Hawassa Meserete Kristos Church

Hawassa Meserete Kristos Church Love God, Love others, preach gospel!!

21/09/2023
30/01/2023

“በአንተ ጠላቶቻችንን እንወጋቸዋለን፥ በስምህም በላያችን የቆሙትን እናዋርዳቸዋለን።”
— መዝሙር 44፥5

20/06/2022

ለወንጌል ከመኖርና ከመሥራት ውጪ ሌላ ምርጫ የለንም

12/06/2022

ወንጌል ለሁሉም
ሁሉም ለወንጌል

10/02/2022

““አሴር ማእደ ሰፊ ይሆናል፤ ለነገሥታትም የሚስማማ ምግብ ያቀርባል።”
ዘፍጥረት 49፥20

መለኮታዊ ጥሪ "ወደ ቤቱ እንመለስ"በተለያዩ ምክንያቶች ከቤቱ፣ከህልውናው፣ከተሰጣችሁ ራዕይና ከቤተክርስቲያን ኀብረት የራቃችሁና በድካም ውስጥ ያላችሁ ወገኖቼ ዛሬም ኢየሱስ ክርስቶስ "ወደ እኔ...
25/01/2022

መለኮታዊ ጥሪ
"ወደ ቤቱ እንመለስ"
በተለያዩ ምክንያቶች ከቤቱ፣ከህልውናው፣ከተሰጣችሁ ራዕይና ከቤተክርስቲያን ኀብረት የራቃችሁና በድካም ውስጥ ያላችሁ ወገኖቼ ዛሬም ኢየሱስ ክርስቶስ "ወደ እኔ ኑ ተመለሱ ምህረቴና ፀጋዬ ያው ነው" በማለት ጥሪ ያደርግላችኋል። በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም መመለስን አውጃለሁ!!!!!!

06/01/2022

“የተወለደው ጌታ ለአሕዛብ ሁሉን የሚገልጥ ብርሃን ለሕዝብህም ለእስራኤል ክብር ነው።”
ሉቃስ 2፥32
መልካም በዓል!!!!
መብራቴና ቤተሰቡ

ተሀድሶ በሁሉም                  √ በአስተምህሮ                  √ በተልዕኮ                  √ በአመራር                  √ በተግባራዊ ክርስትና
14/12/2021

ተሀድሶ በሁሉም
√ በአስተምህሮ
√ በተልዕኮ
√ በአመራር
√ በተግባራዊ ክርስትና

01/12/2021

የረጋሚው ርግማን ከንቱ ነው።

20/11/2021

ድል ማድረግ ተሰጥቶናል!!!!!

Address

Awassa

Telephone

+251916825969

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hawassa Meserete Kristos Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Hawassa Meserete Kristos Church:

Share