Christs' Way Followers tube

Christs' Way Followers tube This page helps to share the way of Jesus Christ for all nations.

01/05/2026

GOD'S DOORS
GOD OPENS DOORS BUT THEY DON'T STAY FOREVER .THEY OPEN AND WAIT FOR YOUR ENTERY.

25/07/2023
15/10/2022

የክፉዎች መጨረሻቸው

መዝሙር 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴ ክፉዎች .......ነገር ግን ነፋስ ጠርጎ እንደሚወስደው ትቢያ ናቸው።
⁶ ...... የክፉዎች መንገድ ግን ትጠፋለች።

“ብመለስ ግን አጣሁት፤ ፈለግሁት ቦታውንም አላገኘሁም።”
— መዝሙር 37፥36

በእየሱስ ብቻ
13/07/2022

በእየሱስ ብቻ

03/07/2022

በምድርም ፊት ካለው ሕዝብ ሁሉ........
ሰላም ለሁላችን ክብር ለጌታችንናለመድኃኒታችን ይሁን ። አጭር መልዕክት እነሆ በዝህ ምድራዊ ኑሮ አማኞችን ወይም ጌታ ያለንን ክርስትያኖች ከሌሎች የሚለየን ምንድነው የሚለውን ሳስብና ሳሰላስል አንድ የቃል መገለጥ በራልኝ። ብር ነው ብል ሁሉም ጋር ይኖራል ዕውቀት ብል ሁሉም ጋር አለ ዕድሜ ባለጠግነት ማንም ይኖራል ብታጣም የጊዜ ጉዳይ ነው ታገኛለህ/ሽ። ነገር ግን በምድርም ፊት ካለው ህዝብ ሁሉ የተለየን የሚያደርገን አንድ ነገር የጌታ መሆ ናችን ፡ጌታም የኛ የነ አባት መሆኑ ከሌሎች ልዩ ያደርገኛል አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ። ሙሴ በጣም የተረዳ ነቢይ ።
“በምድርም ፊት ካለው ሕዝብ ሁሉ እኔና ሕዝብህ የተለየን እንሆን ዘንድ አንተ ከእኛ ጋር ካልወጣህ፥ እኔና ሕዝብህ በአንተ ዘንድ ሞገስ ማግኘታችን በምን ይታወቃል? አለው።”
— ዘጸአት 33፥16

Address

Jesus
Awassa
GOD

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Christs' Way Followers tube posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share