Tamagn's ministry

Tamagn's ministry Focus on Jesus

01/11/2024

“እግዚአብሔርም በላይህ የሚቆሙትን ጠላቶችህን በፊትህ የተመቱ ያደርጋቸዋል፤ በአንድ መንገድ ይመጡብሃል፥ በሰባትም መንገድ ከፊትህ ይሸሻሉ።”
— ዘዳግም 28፥7

17/04/2024
የሆነ ጊዜ አለ ኢየሱስ ያከበሩትን የሚያከብርበት፣የሆነ ጊዜ አለ ኢየሱስ ላወሩለት የሚያወራላቸው “በዚህም በዘማዊና በኃጢአተኛ ትውልድ መካከል በእኔና በቃሌ የሚያፍር ሁሉ፥ የሰው ልጅ ደግሞ ...
18/12/2023

የሆነ ጊዜ አለ ኢየሱስ ያከበሩትን የሚያከብርበት፣የሆነ ጊዜ አለ ኢየሱስ ላወሩለት የሚያወራላቸው “በዚህም በዘማዊና በኃጢአተኛ ትውልድ መካከል በእኔና በቃሌ የሚያፍር ሁሉ፥ የሰው ልጅ ደግሞ በአባቱ ክብር ከቅዱሳን መላእክት ጋር በመጣ ጊዜ በእርሱ ያፍርበታል።”
— ማርቆስ 8፥38
“ጥበበኞቹም እንደ ሰማይ ፀዳል፥ ብዙ ሰዎችንም ወደ ጽድቅ የሚመልሱ እንደ ከዋክብት ለዘላለም ይደምቃሉ።”
— ዳንኤል 12፥3
“እግዚአብሔር፥ ቅዱሳንን ስላገለገላችሁ እስከ አሁንም ስለምታገለግሉአቸው፥ ያደረጋችሁትን ሥራ ለስሙም ያሳያችሁትን ፍቅር ይረሳ ዘንድ ዓመፀኛ አይደለምና።”
— ዕብራውያን 6፥10
እግዚአብሔር ያደረጋችሁለትን የከፈላችሁትን ዋጋ አይረሳም።

እኔ እና እናንተ የገባነው ወደ ሆነ ሀይማኖት ወይም ወደ ሆነ ተቋም ሳይሆን ወደ አብ፣ ወልድ፣ መንፈስ ቅዱስ ሕብረት ነው።ይህ ማለት ከእግዚአብሔር ጋራ ነው ህብረታችን የኛ ተጠሪ ወይም የደረ...
22/11/2023

እኔ እና እናንተ የገባነው ወደ ሆነ ሀይማኖት ወይም ወደ ሆነ ተቋም ሳይሆን ወደ አብ፣ ወልድ፣ መንፈስ ቅዱስ ሕብረት ነው።
ይህ ማለት ከእግዚአብሔር ጋራ ነው ህብረታችን የኛ ተጠሪ ወይም የደረስንብት ቦታ እግዚአብሔር ይባላል።
“እናንተ ደግሞ ከእኛ ጋር ኅብረት እንዲኖራችሁ ያየነውንና የሰማነውን ለእናንተ ደግሞ እናወራላችኋለን። ኅብረታችንም ከአባት ጋር ከልጁም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ነው።”
— 1ኛ ዮሐንስ 1፥3

የእግዚአብሔር መንፈስ በሀይል እየመጣ ነው አንተን እጅ፣አንቺን እና እኔን ሊለውጠን።
03/05/2022

የእግዚአብሔር መንፈስ በሀይል እየመጣ ነው አንተን እጅ፣አንቺን እና እኔን ሊለውጠን።

11/01/2022

የ ምሽት መልእክት
ማርቆስ 7

⁸ የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ትታችሁ ጽዋን ማድጋንም እንደ ማጠብ የሰውን ወግ ትጠብቃላችሁ፥ ይህንም የመሰለ ብዙ ሌላ ነገር ታደርጋላችሁ።
⁹ እንዲህም አላቸው፦ ወጋችሁን ትጠብቁ ዘንድ የእግዚአብሔርን ትእዛዝ እጅግ ንቃችኋል።
በዚህ ዘመን ያለን ሰዎች ልብ ብለን እናስብ በዚህ ሰዓት እንደ ቀደሙት ፈሪሳውያን ወግ፣ልማድ፣አስተሳሰብ ብለን ጌታን እያሳዘንን ነው ወይስ በእግዚአብሔር ትእዛዝ እና ምኞት እየተመላለስን ነው😳😳😳
ይህን እራሳችሁን ጠይቁ?🙄
ጌታ ኢየሱስን ካስቀደምን እሰየው ካልሆነም ግን አደጋ ውስጥ ነው ያለነው ስለዚህ እራሳችንን ክርስቶስን ለ መምሰል እናስለምድ አለበለዚያ መጨረሻችን ያሰጋል።
እንግዲህ ቅዱሳን በጌታ ፀጋ በርቱ
ክርስቶስን ምሰሉ ቃሉን አንቡብ እና ፀልዪ ለሁሉ ነገር መፍትሄ ታገኛላቹ።
ንቁ ጌታ በደጅ ነው ስለዚህ እራሳችንን እናዘጋጅ።
ማራናታ አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና

ልጁ ያለው ህይወት አለው
01/01/2022

ልጁ ያለው ህይወት አለው

እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም
24/12/2021

እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም

የመፈጠራችን ምክንያት 😍
18/12/2021

የመፈጠራችን ምክንያት 😍

Address

Alito
Awassa
FURA

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tamagn's ministry posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Tamagn's ministry:

Share