Denb full gospel believers church

Denb full gospel believers church "22 And whatsoever we ask, we receive of him, because we keep his commandments, and do those things

 #ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።የፕሮግራሙ ሁኔታ✍️ሀሙስ ከ10:00 ሰዓት ጀምሮ✍️አርብ ሙሉ ቀን✍️ቅዳሜ ሙሉ ቀን✍️እሁድ ሙሉ ቀን
14/08/2026

#ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።
የፕሮግራሙ ሁኔታ
✍️ሀሙስ ከ10:00 ሰዓት ጀምሮ
✍️አርብ ሙሉ ቀን
✍️ቅዳሜ ሙሉ ቀን
✍️እሁድ ሙሉ ቀን

በእትዮጵያ ውስጥም ይሁን ከእትዮጵያ ውጭ ያላችሁ ደጋግ እትዮጵያውያን እንድሁም ኤርትራዉያን ለዚህ ታዳግ ወጣት ሁለቱም ኩላልቶቹ ፌይል(fail)ሰለሆኑ በጸሎታችሁ ከጎናችን እንድትሆኑና ለህክም...
18/07/2026

በእትዮጵያ ውስጥም ይሁን ከእትዮጵያ ውጭ ያላችሁ ደጋግ እትዮጵያውያን እንድሁም ኤርትራዉያን ለዚህ ታዳግ ወጣት ሁለቱም ኩላልቶቹ ፌይል(fail)ሰለሆኑ በጸሎታችሁ ከጎናችን እንድትሆኑና ለህክምና ወይንም ለ ኩላልት ንቅለ ተከላ የተጠየቅነው ,000,000 birr ስለሆነ ላልደረሳቸው share,like እያደረጋችሁ እንድታደርሱልን በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን።

30/06/2026
 #ጥር እሁድ  #10/2018 ዓ.ም        #ደንቢ ኢትዮጵያለ4ት ተከታታይ ቀናት አድስ ህንጻ ለማስጀመሪያና የመሠረት ድንጋይ ለመጣል ስካሄድ የነበረዉ መንፈሳዊ ኮንፎረንስ ተጠናቀቀ።በእነ...
19/01/2026

#ጥር እሁድ #10/2018 ዓ.ም
#ደንቢ ኢትዮጵያ
ለ4ት ተከታታይ ቀናት አድስ ህንጻ ለማስጀመሪያና የመሠረት ድንጋይ ለመጣል ስካሄድ የነበረዉ መንፈሳዊ ኮንፎረንስ ተጠናቀቀ።በእነዚህ ቀናት በቃል ያገለገሉት ከ ዝዋይ ሕ/ብ/ቤ/ክ መጋቢ #ዘርፉ ወልደዮሐንስ ስሆኑ በዝማሬ ደግሞ በብዙ ዝማሬዎቹ የምናውቀው ወንድማችን ዘማር #ክፍሌ ሹዴ ያገለገሉ ሲሆን የቀድሞ የአለታ በንሳና አከባቢዉ ከልል ፐረስደንት #መጋቢ ጳውሎስ ሆሼ÷የቀድሞ የቤተክርስቲያንቱ መጋቢ #ኃይሉ መጦ÷የቤተክርስቲያንቱ መስራች ወንድም #ተስፋዬ ጉጆ እና ከተለያዬ ቦታ የመጡ እንግዶች በተገኙበት በአለታ በንሳና አከባቢው ክልል ፐረስደንት #በመጋቢ በቀለ ሀደሶ የመሠረት ድንጋይ በይፋ ተቀምጧል።

11/01/2026
 #በምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ዳዬ ከተማ አስተዳደር ደንቢ ቀበሌ  #በደንቢ ሙሉወንጌል ቤ/ክ  #ጥር 10/2018 ዓ.ም የአለታና በንሳ አከባቢው ክልል ፐረስደንት በሆኑት በተከበሩ በአቶ በቀሌ ሀ...
01/01/2026

#በምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ዳዬ ከተማ አስተዳደር ደንቢ ቀበሌ #በደንቢ ሙሉወንጌል ቤ/ክ #ጥር 10/2018 ዓ.ም የአለታና በንሳ አከባቢው ክልል ፐረስደንት በሆኑት በተከበሩ በአቶ በቀሌ ሀዴሶ የመሠረት ድንጋይ በይፋ ይቀመጣል ስለዝህ ለዚህ ለእግዚአብሔር ቤት ሥራ ድጋፍ እንድታደርጉና የበረከቱ ተካፋዮች እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል።
ዕዝራ 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³ ከሕዝቡ ሁሉ በእንናተ ዘንድ ማንም ቢሆን አምላኩ ከእርሱ ጋር ይሁን፥ እርሱም በይሁዳ ወዳለችው ወደ ኢየሩሳሌም ይውጣ፥ በኢየሩሳሌምም ለሚኖረው አምላክ፥ ለእስራኤል አምላክ ለእግዚአብሔር ቤት ይሥራ፤
⁴ በሚኖርበትም ስፍራ ሁሉ ለቀረው ሰው የአገሩ ሰዎች በብርና በወርቅ በዕቃም በእንስሳም ይርዱት፤ ይህም በኢየሩሳሌም ላለው ለእግዚአብሔር ቤት በፈቃዳቸው ከሚያቀርቡት ሌላ ይሁን።
⁵ የይሁዳና የብንያም የአባቶች ቤቶች አለቆችም፥ ካህናቱም፥ ሌዋውያኑም፥ በኢየሩሳሌም ያለውን የእግዚአብሔርን ቤት ለመሥራት ይወጡ ዘንድ እግዚአብሔር መንፈሳቸውን ያነሣሣው ሁሉ ተነሡ።
⁶ በዙሪያቸውም ያሉ ሁሉ በፈቃዳቸው ካቀረቡት ሁሉ ሌላ በብር ዕቃና በወርቅ በገንዘቦችና በእንስሶች በሌላም ስጦታ አገዙአቸው።

30/12/2025

ሐጌ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³ በቀድሞ ክብሩ ሳለ ይህን ቤት ያየ በእናንተ መካከል የቀረ ማን ነው? ዛሬስ እንዴት ሆኖ አያችሁት? በዓይናችሁ እንደ ምናምን አይደለምን?
⁴ አሁን ግን፥ ዘሩባቤል ሆይ፥ በርታ፥ ይላል እግዚአብሔር፤ ታላቁም ካህን የኢዮሴዴቅ ልጅ ኢያሱ ሆይ፥ በርታ፥ እናንተም የአገሩ ሕዝብ ሆይ፥ በርቱና ሥሩ፥ ይላል እግዚአብሔር፤ እኔ ከእናንተ ጋር ነኝና፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር።
⁵ መንፈሴም በመካከላችሁ ይኖራልና አትፍሩ።
⁶ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላልና፦ ገና አንድ ጊዜ በቅርብ ዘመን እኔ ሰማያትንና ምድርን ባሕርንና የብስንም አናውጣለሁ፤
⁷ አሕዛብን ሁሉ አናውጣለሁ፥ በአሕዛብ ሁሉ የተመረጠውም ዕቃ ይመጣል፤ ይህንም ቤት በክብር እሞላዋለሁ፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር።
⁸ ብሩ የእኔ ነው፥ ወርቁም የእኔ ነው፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር።
⁹ ከፊተኛው ይልቅ የዚህ የሁለተኛው ቤት ክብር ይበልጣል፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፤ በዚህም ስፍራ ሰላምን እሰጣለሁ፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር።

6 ስለዚህ አንድ ሥጋ ናቸው እንጂ ወደ ፊት ሁለት አይደሉም። እግዚአብሔር ያጣመረውን እንግዲህ ሰው አይለየው።
17/12/2025

6 ስለዚህ አንድ ሥጋ ናቸው እንጂ ወደ ፊት ሁለት አይደሉም። እግዚአብሔር ያጣመረውን እንግዲህ ሰው አይለየው።

Address

Bensa
Awassa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Denb full gospel believers church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Denb full gospel believers church:

Shortcuts

Share