Ethiopian Orthodox Tewahedo cherch

Ethiopian Orthodox Tewahedo cherch Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ethiopian Orthodox Tewahedo cherch, Religious organisation, Awassa.

11/03/2022
09/03/2022

ከእናንተ ተጨንቆ በቁመቱ ላይ አንደ ክንድ መጨመር የሚቻለው ማን ነው።/ማቴ 6፡27/

08/03/2022

ሐሜት ያለ መሳሪያ ሰውን መግደል ነው!!!!!

06/03/2022

መልካም ዕለተ-ሰንበት!!!!!!

05/03/2022

እናንተ ዘማዊያን መዘሞታችሁ አልበቃ አለና ልጅ መግደልን ትጨምሩበታላቹሁ!!!!

03/03/2022

ሐዋሪያው ቅዱስ ጳዉሎስ ዘመናችን ''የሚያስጨንቅ ዘመን'' ሲል ይገልፀዋል!! ሰወች ራሳቸውን የሚወዱ፣ ገንዘብን የሚወዱ፣ትምክህተኞች ይሆናሉ፣ትዕቢተኞች ፣ተሳዳቢወች ፣ለወላጆቻቸው የማይታዘዙ፣ የማያመሰግኑ፣ ቅድስና የሌላቸው፣ ፈቅር የሌላቸው ፣ ዕርቅን የማይሰሙ፣ ሐሜተኞች፣ ራሳቸውን የማይገዙ ጨካኞች፣መልካም የሆነውን የማይወዱ ፣ ከዳተኞች፣ችኩሎች እና ከእግዚአብሔር ይልቅ ተድላን የሚወዱ ይሆናሉ!! ፀደቅን እንደምራዊ ስልጣን አጭበርብሮ ማግኘት የለምና ከክፋት መንገድ እንራቅ፣ እውነትን እንከትል ፍቅርን እንላበስ እንወደድ መልካሙን ነገር ሁሉ ለማድረግ እንሞክር እኛ ካሰብን ፈጣሪ ያስፈፅምልናልና።

24/02/2022

አምላክ ለራሱ ያወጣው ስም ማን ነው? ምዕራፍ እና ቁጥሮች ይጠቀሱ!

ስለ ቅዱስ ሚካኤል
19/02/2022

ስለ ቅዱስ ሚካኤል

Address

Awassa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian Orthodox Tewahedo cherch posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share