Tabor mekaneyesus youth and children dipartment

Tabor mekaneyesus youth and children dipartment Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Tabor mekaneyesus youth and children dipartment, Christian church, Awassa.

የፊታችን አርብ  ጥር 20,     የወጣቶች ፕሮግራም ታቦር መካነ ኢየሱስ ማ/ምዕመናን
26/01/2022

የፊታችን አርብ ጥር 20,
የወጣቶች ፕሮግራም
ታቦር መካነ ኢየሱስ ማ/ምዕመናን

መደበኛ የወጣቶች       ኘሮግራም26,06,2013 አይቀርም  ከ 11:00 ሰዐት ጀምሮ
28/02/2021

መደበኛ የወጣቶች
ኘሮግራም
26,06,2013 አይቀርም
ከ 11:00 ሰዐት ጀምሮ

10/02/2021
መደበኛ የወጣቶች       ኘሮግራም28,05,2013 አይቀርም  ከ 11:00 ሰዐት ጀምሮ
01/02/2021

መደበኛ የወጣቶች
ኘሮግራም
28,05,2013 አይቀርም
ከ 11:00 ሰዐት ጀምሮ

መደበኛ የወጣቶች       ኘሮግራም21,05,2013 አይቀርም  ከ 11:00 ሰዐት ጀምሮ
27/01/2021

መደበኛ የወጣቶች
ኘሮግራም
21,05,2013 አይቀርም
ከ 11:00 ሰዐት ጀምሮ

መደበኛ የወጣቶች       ኘሮግራም14,05,2013 አይቀርም  ከ 11:00 ሰዐት ጀምሮ
19/01/2021

መደበኛ የወጣቶች
ኘሮግራም
14,05,2013 አይቀርም
ከ 11:00 ሰዐት ጀምሮ

አርብ መደበኛ የወጣቶች       ኘሮግራም23,04,2013 አይቀርም  ከ 11:00 ሰዐት ጀምሮ
29/12/2020

አርብ
መደበኛ የወጣቶች
ኘሮግራም
23,04,2013 አይቀርም
ከ 11:00 ሰዐት ጀምሮ

23/09/2020

የተወደዳችሁ የታቦር መካነኢሱስ ማ/ማ ወጣቶች በሙሉ፦
የፊታችን አርብ 15/01/2013 ዓም መደበኛ የአርብ ምሽት ወጣቶች ፕሮግራም ስለምጀምር ከ 11፡00 ሰአት
ጀምራችሁ የተለመደዉን ጥንቃቀ በማድረግ መጥታችሁ ጌታን እንድታመልኩ
በታላቅ ደስታ እንጋብዛችኋለን፡፡
የልጆችና ወጣቶች አገልግሎት ዘርፍ

17/09/2020

“አስደሳች ዜና”
ለታቦር ማ/ም ወጣቶች እና ምዕመናን በሙሉ ፦
የፊታችን እሁድ መስከረም 10/01/2013 ዓም ተዘግቶ የቆየዉ የማምለኪያ አደራሽ ተከፍቶ
በአንድነት ጌታን የምናመሰግንበት ዕለት ስለሆነ ከጥዋቱ 3፡00 ሰዓት የተለመደዉን ጥንቃቀ
በማድረግ እና በሰዓቱ በመገኘት ጌታን እንድታመልኩ በታላቅ ደስታ እንጋብዛችኋለን፡፡
ለዚህ ያበቃን ምህረቱን ከእኛ ያላራቀ እግዚአብሔር አምላካችን ይባረክ!!!!!!!!!!!

ታቦር ማ/ም ልጆችና ወጣቶች ዘርፍ

ከስህተታችን እንማር!
18/06/2020

ከስህተታችን እንማር!

09/06/2020

እግዚአብሄር መንገድ አለዉ፦
አሁን ባለንበት ጊዜ ከምንሰማዉ፤ ከምናየዉ፤ ከደረሰብን ነገር የተነሳ፤ ብዙዎቻችን ምናልባት
ተስፋ የመቁረጥ ስሜት፤ የሀዘን ስሜት፤ የመረበሽ ስሜት፤ የጭንቀት ስሜት እንድሁም ነገያችንን ስናስብ
የኛ ነገር ያበቃ፤ መንገድ ላይ የምንቀር ልመስለን ይችላል፡፡
እዉነቱ ግን ከእግዚአብሄር ዘንድ እንደዚህ ነው፦
በሙሴ ዘመን፦ የእስራኤል ሕዝብ ከግብጽ ምድር ከወጣ በኋላ፤ ፈርዖን ከኋላቸዉ እያባረራቸዉ፤ ከፍት ለፍት
ባህር ተደቅኖባቸዉ ፤በመሃል በአጣብቅኝ ሁኔታ ላይ እያሉ፤ እግዚአብሄር በቀይ ባህር ዉስጥ ያለ ማንም መሀንዲስ፤
ብቻዉን መንገድ ቀይሶ፤ ዉሃዉን እንደ ግድግዳ አቁሞ፤ እያሳደዳቸዉ የነበረዉን ፈርዖንንና የፈርዖንን ሰራዊት በባህር ላይ ጥሎ፤ ሕዝቡን
በየብስ ዉስጥ እንዳሻገረ ይህንን ጊዜ በእግዚአብሄር ተአምራት መሻገር ይሆንልናል፡፡ ዘጸ 14፡26_31

Address

Awassa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tabor mekaneyesus youth and children dipartment posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share