ይዲድያ የወንጌል አገልግሎት- Yididiya Gospel Service

  • Home
  • Ethiopia
  • Awassa
  • ይዲድያ የወንጌል አገልግሎት- Yididiya Gospel Service

ይዲድያ የወንጌል አገልግሎት- Yididiya Gospel Service Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ይዲድያ የወንጌል አገልግሎት- Yididiya Gospel Service, Religious organisation, Awassa.

22/10/2025

“የሐዋርያት ቤተ ክርስቲያን” ኑፋቄ እና የተክሌ ዘሐገረ ጮማ እምኒ ገድል”

ይሄ ያለ እውቀት በተክሌ ድፍረት ብቻ የተጀመረው አጋንንታዊ ህርትን የሚያፈርስ ታሪካዊ ማንነታቸውን የእምነቱ ሰዎች የተዋሹትን ውሸቶች በአጠቃላይ የኦንሊ ጂሰሶችን፡ነገረ መለኮታዊ አተያይ ለመረዳት የሚፈልግ ሰው ሁሉ እንዲያነበው የምናበረታታው ድንቅ መጽሐፍ ሐገር ውስጥ እየታተመ ነው።

21/10/2025

ምን ይሻልህ ይሆን?
ጋዜጠኛ እጅግ የተከበረ ሞያ ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ ግን አብዛኛው ጋዜጠኛ ወይ ካድሪ ነው። ወይ ሀይማኖተኛ ነው ፤ ወይ ፅንፍ የያዘ ፅንፈኛ ነው። በጠአት የሚቆጠሩ የጋዜጠኛነት መገለጫ የሆኑም ምርጥ ባለሞያዎችም አሉ። ለሞያቸው የተሰጡ ፤ የሞያው ስነምግባር ያላቸው ለመጠየቅ ሆነ ለመለለስ ብቁ የሆኑ በድምፅም ሆነ በመልክ ሞገስ ያላቸው እጅግ ብዙ አሉ።******
ይህ ከዚህ በታች በምስሉ ላይ የምትመለከቱት እራሱን ጋዜጠኛ አድርጎ የሚቆጥር ለዛ የሌለው ቢስቅም ፤ ቢጠይቅም ፤ ቢያወራም ፤ የማያምርበት መልክም ፀባይም ሆነ ሞገስ የሌለው ነጠላ ጋዜጠኛ ኢትዮጵያ ውስጥ ይሄ ልጅ ይመስለኛል። በተደጋጋሚ የሰዎችን ክብር የሚነካ ፤ ሰዎችን የሚያዋርድ ብሔር ተኮር ጥላቻ ያለው። እጅግ ክፉ እርጉም ጋዜጠኛ ነው።*****
በተደጋጋሚ ለ ትግራይ ተወላጆች ያለውን ስር የሰደደ ጥላቻ ከህውሓት ጋር በማቆራኘት ሰዎችን ለማሸማቀቅ ፤ ለማዋረድ ፤ ለማሳፈር የሚሄድበት እርቀት የጥላቸውን ጥግ የሚያሳይ ነው። ከ2 ቀን በፊት በለቀቀው ቪዲዮም ለትግራይ ባለሀብቶች ያለውን ንቀት እና ጥላቻ በግልፅ አሳይቷል በሌላ ጊዜ ደግሞ ለፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች ያለውን ንቀት እና ጥላቻም የገዛ የእምነቱን ተከታዮች በመጋበዝ የጥላቻውን ጥግ አሳይቶናል።*****
እራሱን እንደ ምርጥ የኦርቶዶክስ ሐይማኖት ተከታይ አድርጎ የሚቆጥረው ይህ ግለሰብ በርካታ ጊዜ በኦርቶዶክስ ካባ ውስጥ በመደበቅ መርዝ ሀሳቦችን በመርጨትም ይታወቃል። ለሙስሊም እህት ወንድሞቻችንም ያለው ወደር የሌለውን ጥላቻ በማህበረ ቅዱሳን ውስጥ በነበረበት ወቅት አይተናል። ይህ አይነት ያልተገባ ባህሪ ያላቸውን ጋዜጠኛ ነን ብለው የሚያስቡ ተራ ግለሰቦች ሞያውን የሚያረክሱ በቃ ልንላቸው ይገባል።

20/10/2025
18/10/2025

በኢየሱስ ስም ጥምቀት አይዳንም ማን ነው ያለው? የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተ ክርስቲያን የእምነት አንቀጽ ላይ አንቀጽ 9 የመንፈስ ቅዱስ ጥምቀት የሚለው ክፍል ላይ እንዲህ ይላል “ መንፈሳችንን ስለሚያድነው በኢየሱስ ክርስቶስ ስም በውሃ ቢጠመቅም በመንፈስ ቅዱስ ያልተጠመቀ ሰው ሙሉ ደኅንነት አያገኝም”

በእርግጥ ማናችሁም ኦንሊ ጂሰስ ስትሆኑ መርምራችሁ እውነት ይሁን ሀሰት አውቃችሁ አልሆናችሁም አለማወቃችሁን ብቻ ተጠቀምውባችሁ ገባችሁ እንጂ አሁን ደግሞ ያላችሁበትን ቦታ ስህተት መሆኑን ስናሳያችሁ ያለ እውቀት አትድረቁ።

14/10/2025
14/10/2025
14/10/2025

አብ ተወልዷል ወይስ አልተወለደም? በዚህ ውይይት ኦንሊ ጂሰሶች መሳሳታቸውን ሁሉም ሰው አመነ

14/10/2025
14/10/2025

መንፈስ ቅዱስ የተሳደቡት ኦንሊ ጂሰሶች

ሓራጥቃዊያን ሁል ጊዜም ሰዎችን የሚያስቱት በማር በተለወሰ ንግግራቸው ቢሆንም ጥቂቱ ግን ከማር ባሻገር ያለውን መርዝ ይመለከታል ልክ እንደዚሁ የኦንሊ ጂሰስ የምንፍቅና ሰባኪዎች እግዚአብሔር አንድ ነው እያሉ ቢጮሁም አንድነቱን ተገን አድርገው ግን የሚያቀርቡልን መርዝ አጋንንታዊ ነው። ለምሳሌ ያህል ስለ መንፈስ ቅዱስ ያላቸው ትምህርት ለዚህ ማሳያ ነው። “መንፈስ ቅዱስ ከአብ አካል ከክርስቶስ አፍ የሚወጣ ቅዱስ እስትንፋስ በው። ዮሐ 20፥22” ሰይጣን ላመሉ ጥቅስ እንደሚጠቅስ ሁሉ ይህንን የአጋንንት ትምህርት ለማሳመን ላመላቸው ጥቅስ አስቀመጡ እንጂ ሐዋርያው ዮሐንስ እንዲህ ያለ ነገር አልጻቨም ይልቅ ሃዋርያው ዮሐንስ መንፈስ ቅዱስ በክርስቶስ አፍ ውስጥ ያለ ከሳምባ ሚወጣ አየር ሳይሆን ደቀመዛሙርቱን ጌታ ኢየሱስ ያስተማራቸውን ነገር የሚያስታውስ( ዮሐ 14፥26) እንዲሁም አማኚችን የሚመራና የሚያስተምር(ዮሐ 15፥26) እና ለቤዛ ቀን የታተምንበት ስለሆነ እንዳናሳዝነው የታዘዝነው እንጂ ከሳምባ ሚወጣ አየር የሆነ መንፈስ ቅዱስ የለም።

14/10/2025

ኦሮሞ ጠሉ ቢሾፕ

ይሄ ከላይ የምትመለከቱት የአድስ አበባ ሰበካ ኃላፊ ነው ደጉ ከወላይታ አምጥቶት ነው የሾመው አሁን ታድያ በአፉ ሲባልግ ዘረኝነቱን ሲያራምድ ለኦሮሞ ሕዝብ ያለውን ንቀት አስይቶኣል አሮሚኛ ቋንቋን እየገሰጸ መሰዊያ ላይ እንደ ሰይጣን የአካሚ መንፈስ የናጉማ መንፈስ እያለ ይገስጻል ኦሮሞዎች ቸርች ውስጥ አካም ነጉማ እየተባባሉ ሰላም እንዳይባባሉ በቋንቋቸው እንዲያፍሩ ይገስጻል።

Address

Awassa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ይዲድያ የወንጌል አገልግሎት- Yididiya Gospel Service posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share