Assosa Hiwot Berhan Church Of Local Congregation

Assosa Hiwot Berhan Church Of Local Congregation This Page is Spritual page

10/03/2026
21/09/2025

ዛሬ ከማለዳ ጀምሮ የቤተክርስቲያናች አመታዊ የልጆች በዓል በተለያዩ ዝግጅቶች በታላቅ ድምቀት እየተከበረ ይገኛል።
መስከረም 11/2018 ዓ.ም
በኢትዮጵያ ህይወት ብርሃን የአሶሳ ህይወት ብርሃን አጥቢያ ቤተክርስቲያን

ዛሬ ከማለዳ ጀምሮ  የቤተክርስቲያናች አመታዊ የልጆች በዓል በተለያዩ ዝግጅቶች በታላቅ ድምቀት እየተከበረ ይገኛል። መስከረም 10/2018 ዓ.ም
21/09/2025

ዛሬ ከማለዳ ጀምሮ የቤተክርስቲያናች አመታዊ የልጆች በዓል በተለያዩ ዝግጅቶች በታላቅ ድምቀት እየተከበረ ይገኛል።
መስከረም 10/2018 ዓ.ም

26/07/2025

ነገ ሀምሌ 20/2017 ዓም በአሶሳ የህይወት ብርሀን አጥቢያ ቤተክርስቲያን ድንቅ የአምልኮ፣ የቃል እና የፀሎት ጊዜ ይኖረናል!! ከእኛ ጋር አብረው ጌታን እንዲያመልኩ ተጋብዘዋል!!!🙏🙏🙏

22/07/2025

2ኛ ነገሥት 6
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁶ የእግዚአብሔርም ሰው፦ የወደቀው ወዴት ነው? አለ፤ ስፍራውንም አሳየው፤ እንጨትም ቆርጦ በዚያ ጣለው፥ ብረቱም ተንሳፈፈ።
⁷ እርሱም፦ ውሰደው አለ እጁንም ዘርግቶ ወሰደው።

03/05/2025
ዛሬ በቀን 19/8/2017 ዓም በቤተክርስቲያናችን የነበረው አምልኮ በከፊል!!
27/04/2025

ዛሬ በቀን 19/8/2017 ዓም በቤተክርስቲያናችን የነበረው አምልኮ በከፊል!!

የቤተክርስቲያናችን የህፃናት  ልማት ድርጅት መስራቾችና ሰራተኞች በአጥቢያችን በመገኘት የልማት  ድርጅቱን የሥራ  እንቅስቃሴ ጎበኙ።ከሀገር ውስጥና ከውጭ ሀገር የመጡ የልማት ድርጅት መስራቾች...
15/03/2025

የቤተክርስቲያናችን የህፃናት ልማት ድርጅት መስራቾችና ሰራተኞች በአጥቢያችን በመገኘት የልማት ድርጅቱን የሥራ እንቅስቃሴ ጎበኙ።
ከሀገር ውስጥና ከውጭ ሀገር የመጡ የልማት ድርጅት መስራቾችና የልማት ድርጅቱ ሰራተኞች በቤተክርስቲያናችን ግቢ ውስጥ በልማት ድርጅቱ የሚረዱ ልጆች፣ወላጆቻቸው የቤተክርስቲያንቱ መሪዎችና አገልጋዮች በተገኙበት ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው።
በፕሮግራሙ ላይ የተለያዩ መሪሀ ግብሮች ተከናውነዋል። ከእነዚህም መካከል የቤተክርስቲያንቱ ዋና መጋቢ የሆኑት ፓስተር ነፍሴ ረጋሳ ለእንግዶች እንኳን ደና መጣችሁ የሚል መልእክት አስተላልፈዋል ። እንዲሁም በህጻናት አምልኮ፣ዝማሬ፣ መንፈሣዊ ኬሮግራፍና ድራማ ቀርቧል። በልማት ድርጅቱ የአሶሳ ህይወት ብርሀን ቤተክርስቲያን የህፃናት ልማት ድርድት ዳይሬክተር በሆኑት በአቶ ተስፋዬ ደሱ የሥራ ክንውን ሪፖርት ለመጡ እንግዶች ከቀረበ በኋላ በቀረበው ሪፖርት ላይ ጥልቅ ውይይት ተደርጓል። በቀጣይ ልዩ ትኩረት ሠጥተው እንደሚሰሩ ከአሜሪካ የመጡ ለጋሾችና የኮምፓሽን አመራሮች ቃል የገቡና ለተግባራዊነቱ የጋራ ፀሎት በማድረግ የዕለቱ ፕሮግራም ተጠናቋል።

ጌታ ቢፈቅድ ነገ ከጠዋቱ 2፡30-6፡00 ልዩ ፕሮግራም አለን።ስለዚህ እባኮትን በነገው እለት ተገኙ።በአሶሳ ህይወት ብርሃን ቤተክርስቲያን የእግዚአብሔርን መንግስት ወንጌል ያዳምጡ።Jaalala...
07/12/2024

ጌታ ቢፈቅድ ነገ ከጠዋቱ 2፡30-6፡00 ልዩ ፕሮግራም አለን።ስለዚህ እባኮትን በነገው እለት ተገኙ።በአሶሳ ህይወት ብርሃን ቤተክርስቲያን የእግዚአብሔርን መንግስት ወንጌል ያዳምጡ።
Jaalala Gooftaa Yoo Ta'e Bor Ganama Sa'ati 2:30-6:00 Sagantaa Addaa Qabna.Kanaaf Guyyaa Borii Namootin Hundumtuu Irratti Hirmaadhaa.Wangeela Mootummaa Waaqayyo Dhageefadhaa Waldaa Assosa Hiwot Berhanitti.

“በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል።”  — መዝሙር 65፥11እንኳን ለ 2017 ዓ.ም በሰላምና በጤና  አደረሳችሁ።አዲሱ ዓመት ለሁላችሁም የሰላም፣ የጤና፣ የደስታና...
11/09/2024

“በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል።”
— መዝሙር 65፥11
እንኳን ለ 2017 ዓ.ም በሰላምና በጤና አደረሳችሁ።
አዲሱ ዓመት ለሁላችሁም የሰላም፣ የጤና፣ የደስታና የበረከት ዓመት ይሆንላችሁ ዘንድ ከልብ እመኛለሁ።
መልካም በዓል!!!

መጋቢ ታሪኩ ብርሃኑ
የኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤ/ክ ፕረዚዳንት

Address

Asosa Adisu Sepalet
Asosa
78ASOSA

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Assosa Hiwot Berhan Church Of Local Congregation posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Assosa Hiwot Berhan Church Of Local Congregation:

Share