ማኅቶት

ማኅቶት የአርሲ ነጌሌ ደ/ልዳ ቅ/ጊዮርጊስ ሰ/ ት/ቤት በ1970 ዓ/ም ተመሰረ?

የአርሲ ነገሌ ደ/ል/ቅ/ጊ/ሰንበት ት/ቤት ህጻናትና ወጣቶች በእግዚአብሔር ቃል የታነጹ ሆነው እንዲያድጉ ዘወትር ቅዳሜና እሁድ በደብሩ ሰንበት ት/ቤት የተለያዩ መንፈሳዊ መርሀ-ግብሮችን እያዘጋጀ በማስተማር እንዲሁም በየዓመቱ የክረምት መንፈሳዊ ት/ም ስልጠና በማዘጋጀት ለ3 ወራት ያህል በተለያዩ የት/ም ዓይነቶች ወጣቶችን አሰልጥኖ በማስመረቅ በትምህርትና በስብከተ ወንጌል ደብሩንና አጥቢያ አብያተ ክርስቲያናትን እንዲያገለግሉ ማድረግ ችሏል፡፡ እንዲሁም ከደብሩ ሰበካ ጉባኤ ጋር በመተባበር በዓመት የተለያዩ ታላላቅ መንፈሳዊ መርሀ- ግብሮችን በማዘጋጀት መምህራንንና ዘማርያንን ከተለያዩ አጥቢያ አብያተ ክርስቲያናት በመጋበዝ የከተማውን ምዕመናን በማገልገል ላይ ይገኛል ፡፡

Address

Negele, Arsi
Arsi Negele

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ማኅቶት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to ማኅቶት:

Shortcuts

Share