20/03/2022
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!
የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ግቢ ጉባኤ 29ኛ አመት የምስረታ በዓሏን ለማክበር በዝግጅት ላይ ነች።
ይህ ታሪካዊ የልደት በዓል ከግንቦት 5 እስከ 7 በተለያዩ መርሀግብራት መድምቀት ይከበራል።
➣ የዩኒቨርሲቲያችን የቀድሞ ተማሪዎች፣
➣ የዩኒቨርስቲው መምህራን እና ሰራተኞች፣
➣ የአከባቢው ምዕመናን ሁላችሁም
በእናት ግቢ ጉባኤ ታሪካዊ ቀን ላይ እንድትገኙ ተጋብዛችኋል።