CHANO MILE KHC GEMA

CHANO MILE KHC GEMA Non-profitable & voluntary christian Graduats, Employees and Merchants Association(GEMA)

It is founded to help people in cronic problem, where as finacially and spritually, And involving any economic development program of the local church and surronding,

02/05/2024

ውበእነተ ኃጣውኢነ ውእተ ተስቅለ ዲበ ዕፅ በሥጋሁ ከመ ያውፅአነ እም ኃጣውኢነ ወበጽድቁ ያሕይወነ።

06/06/2023
06/06/2023
18/04/2020

ዮሐ ወንጌል 6:40 ልጅንም አይቶ በእርሱ የሚያምንሁሉ የዘላለም ሕይወትን እንዲያገኝ የአባቴ ፈቃድ ይህ ነው፥ እኔም በመጨረሻው ቀን አስነሣዋለሁ።

11/02/2020

አዝ፦ አልሰለችም ፡ ሁልጊዜ ፡ ጌታን ፡ እባርከዋለሁ
ምህረቱ ፡ በኔ ፡ ላይ ፡ ነው ፡ ይህን ፡ ተረድቻለሁ (፪x)
ኦ ፡ ፍቅሩ ፡ ማርኮኛል (፪x)
ተማርኬያለሁ ፡ በኢየሱስ ፡ ሰላም ፡ አግኝቻለሁ (፪x)
1. ምህረቱ ፡ እጅግ ፡ ብዙ ፡ ነው ፡ ቸርነቱ ፡ ወደር ፡ የለው
ዓመት ፡ ዓመት ፡ አይለወጥም ፡ ፍቅሩ ፡ ቋሚ ፡ ሁሌ ፡ ጽኑ ፡ ነው
ውድ ፡ ነው ፡ ኢየሱስ ፡ ጌታ ፡ እንደሱ ፡ ያለ ፡ ከየት ፡ አገኛለሁ
በኔ ፡ ላይ ፡ የገለጸውን ፡ መውደዱንም ፡ ተረድቻለሁ
አዝ፦ አልሰለችም ፡ ሁልጊዜ ፡ ጌታን ፡ እባርከዋለሁ
ምህረቱ ፡ በኔ ፡ ላይ ፡ ነው ፡ ይህን ፡ ተረድቻለሁ (፪x)
ኦ ፡ ፍቅሩ ፡ ማርኮኛል (፪x)
ተማርኬያለሁ ፡ በኢየሱስ ፡ ሰላም ፡ አግኝቻለሁ (፪x)
2. የአምላኬን ፡ ጥትናውን ፡ የዋህነቱን ፡ አይቼ
አብሬው ፡ ልኖር ፡ ወሰንኩኝ ፡ ልከተለው ፡ ሁሉንም ፡ ትቼ
ወደሱ ፡ መጥቶ ፡ ማን ፡ አፍሯል ፡ ምስኪኑ ፡ ሰው ፡ ቀን ፡ ወጥቶለታል
ሃዘኑ ፡ ማቁ ፡ ተቀዶ ፡ እምባው ፡ ታብሶለት ፡ ይኖራል
አዝ፦ አልሰለችም ፡ ሁልጊዜ ፡ ጌታን ፡ እባርከዋለሁ
ምህረቱ ፡ በኔ ፡ ላይ ፡ ነው ፡ ይህን ፡ ተረድቻለሁ (፪x)
ኦ ፡ ፍቅሩ ፡ ማርኮኛል (፪x)
ተማርኬያለሁ ፡ በኢየሱስ ፡ ሰላም ፡ አግኝቻለሁ (፪x)
3. ድንቅ ፡ የሆነለት ፡ ይዘምር ፡ አይቆጠብ ፡ ማዳኑን ፡ ያውራ
ብቻውን ፡ ታምር ፡ የሚያደርግ ፡ እንደእግዚአብሔር ፡ የለምና
አንደበቶች ፡ ይከፈቱ ፡ የንጉሡን ፡ ምስጋና ፡ ያውሩ
ሰማይን ፡ ምድርን ፡ ለሰራው ፡ ስዎች ፡ ሁሉ ፡ ክብርን ፡ ይስጡ
አዝ፦ አልሰለችም ፡ ሁልጊዜ ፡ ጌታን ፡ እባርከዋለሁ
ምህረቱ ፡ በኔ ፡ ላይ ፡ ነው ፡ ይህን ፡ ተረድቻለሁ (፪x)
ኦ ፡ ፍቅሩ ፡ ማርኮኛል (፪x)
ተማርኬያለሁ ፡ በኢየሱስ ፡ ሰላም ፡ አግኝቻለሁ (፪x)

01/09/2019

እግዚአብሔር ቤትን ካልሠራ ግንበኞች በከንቱ ይደክማሉ ፥ እግዚአብሔር ከተማን ካልጠበቀ ጠባቂዎች እንዲሁ ይለፋሉ ።

21/11/2017

Elet Elet 1 mihiraf bible manbeb ayressa GEMA.

Address

Arba Minch'

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when CHANO MILE KHC GEMA posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share