Mahibere Kidusan - ማኅበረ ቅዱሳን አርባ ምንጭ ማዕከል

Mahibere Kidusan - ማኅበረ ቅዱሳን አርባ ምንጭ ማዕከል Mahiber Kidusan is set under the Ethiopian Orthodox Church. It provides spiritual services by its sub centers in the dioces.

22/09/2022
መስቀልን በመስቀል አደባባይ!!!
20/09/2022

መስቀልን በመስቀል አደባባይ!!!

የግቢ ጉባኤያት ምሩቃን ኅብረት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር - በአርባ ምንጭ ማዕከልꖒꖒꖒꖒꖒꖒꖒꖒꖒꖒꖒꖒꖒꖒꖒꖒꖒꖒꖒꖒꖒꖒꖒꖒꖒꖒꖒꖒꖒꖒꖒꖒ✍️ እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቃስ በሰላምና በጤና...
17/09/2022

የግቢ ጉባኤያት ምሩቃን ኅብረት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር - በአርባ ምንጭ ማዕከል
ꖒꖒꖒꖒꖒꖒꖒꖒꖒꖒꖒꖒꖒꖒꖒꖒꖒꖒꖒꖒꖒꖒꖒꖒꖒꖒꖒꖒꖒꖒꖒꖒ

✍️ እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቃስ በሰላምና በጤና አሸጋገራችሁ አሸጋገረን።

✍️ ማኅበረ ቅዱሳን ከተመሰረተ ጀምሮ የተመረቅን ውድ የቀድሞ የግቢ ጉባኤ ምሩቃን በግቢ ቆይታችን የሚችለውን ሁሉ አድርጎ ከአለማዊ ትምህርታችን ጎን ለጎን መንፈሳዊ ትምህርቶችን እንድንማር የብዙ አገልግሎት ዘርፎች ባለቤት እንድንሆን በማድረግ የግቢ ቆይታችን ሲጠናቀቅም በአባቶች ቡራኬ በመስቀል አደራ እግዚአብሔር በደሙ የመሰረታትን ቤተ ክርስቲያን በጉልበታችን፣ በእውቀታችንና በገንዘባችን ለማገልገል ቃል ገብተን ልክ እንደ ሐዋርያት ወደ ዓለም ሔደናል።
‹ወንድሞች በህብረት ቢቀመጡ መልካም ነው እነሆም ያማረ ነው› መዝ.133÷1 እንደተባለ በህብረት በማገልገል ሁለንተናዊ የቤተ ክርስቲያንን አገልግሎት ለመደገፍ ‘የልጅነት ድርሻችንን እንወጣ’ በማለት ማኅበራችን ማኅበረ ቅዱሳን በሁሉም ማዕከላት ልዩ መርሐ ግብር አዘጋጅቷል። በአርባ ምንጭ ማዕከልም መስከረም 15 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 8:30 እስከ 10፡30 በአርባ ምንጭ ደ/ኃ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን በሚገኘዉ የማዕከሉ የስብከተ ወንጌል አዳራሽ በመገኘት የመርሐ ግብሩ ተካፋይ እንዲሆኑ በአክብሮት ተጋብዘዋል።

“መሰባሰባችንን አንተው” ዕብ.10÷25

መምህር እንኳን ለክብሩ በቃህ!
10/06/2022

መምህር እንኳን ለክብሩ በቃህ!

18/07/2021
30/10/2020
24/10/2020

እንኳን ለጻድቁ አቡነ አረጋዊ ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን፡፡
በረከታቸው አይለየን!

+ ጠቅላላ ጉባኤ - ላስካ ወ/ማእከል +ꖒꖒꖒꖒꖒꖒꖒꖒꖒꖒꖒꖒꖒꖒበማኅበረ ቅዱሳን አርባ ምንጭ ማእከል ላስካ ወረዳ ማእከል የ2012 ዓ.ም ጠቅላላ ጉባኤውን ጥቅምት 7 ቀን 2013 ዓ.ም ሊያደር...
14/10/2020

+ ጠቅላላ ጉባኤ - ላስካ ወ/ማእከል +
ꖒꖒꖒꖒꖒꖒꖒꖒꖒꖒꖒꖒꖒꖒ

በማኅበረ ቅዱሳን አርባ ምንጭ ማእከል ላስካ ወረዳ ማእከል የ2012 ዓ.ም ጠቅላላ ጉባኤውን ጥቅምት 7 ቀን 2013 ዓ.ም ሊያደርግ በዝግጅት ላይ ነው፡፡ መልካም ጠቅላላ ጉባኤ ዘመኑን ይባርክልን፡፡

Address

Arba Minch', Gamo
Arba Minch'

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mahibere Kidusan - ማኅበረ ቅዱሳን አርባ ምንጭ ማዕከል posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Mahibere Kidusan - ማኅበረ ቅዱሳን አርባ ምንጭ ማዕከል:

Share