Arbaminch Secha Full Gospel Family

Arbaminch Secha Full Gospel Family Jesus only saves!

22/05/2026

ክርስቶስ ኢየሱስ ኀጢአተኞችን ለማዳን ወደ ዓለም መጣ” የሚለው ቃል እውነተኛና ሰው ሁሉ ሊቀበለው የሚገባ ነው፤ 1ዮሐ 1:15

  =በአርባምንጭ  የእግዚአብሔር ልጆች ተብለን ልንጠራ አብ እንዴት ያለውን ፍቅር እንደ ሰጠን እዩ፥ እንዲሁም ነን። ስለዚህ ምክንያት ዓለም እርሱን ስላላወቀው እኛን አያውቀንም።ወዳጆች ሆይ፥...
17/01/2026

=በአርባምንጭ

የእግዚአብሔር ልጆች ተብለን ልንጠራ አብ እንዴት ያለውን ፍቅር እንደ ሰጠን እዩ፥ እንዲሁም ነን። ስለዚህ ምክንያት ዓለም እርሱን ስላላወቀው እኛን አያውቀንም።ወዳጆች ሆይ፥ አሁን የእግዚአብሔር ልጆች ነን፥ ምንም እንደምንሆን ገና አልተገለጠም። ዳሩ ግን ቢገለጥ እርሱ እንዳለ እናየዋለንና እርሱን እንድንመስል እናውቃለን።በእርሱም ይህን ተስፋ የሚያደርግ ሁሉ እርሱ ንጹሕ እንደ ሆነ ራሱን ያነጻል።1ኛ ዮሐንስ 3÷1-3

👉ጥር 23 እና 24 /2018 አ.ም
👉ቅዳሜና እሁድ ሙሉ ቀን
👉ማለዳ 2:00 ሰዓት ከሰዓት 9:00 ሰዓት ። በመገኘት ተባረኩ !

#በእለቱ
👉ፓስተር ፍፁም በቃል ከአዲስ አበባ ያገለግለናል::
👉አምልኮ ከአርባምንጭና አከባቢ ሙሉወንጌል አምልኮ ህብረት ጋር

#አዘጋጅ:- አርባምንጭና አከባቢ ሙሉ ወንጌል ወጣቶች አገልግሎት ህብረት :: የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ🙏

ልዩ የወጣቶች የአምልኮ ድግስ “መልአኩም መልሶ እንዲህ አላት፦ መንፈስ ቅዱስ በአንቺ ላይ ይመጣል፥ የልዑልም ኃይል ይጸልልሻል ስለዚህ ደግሞ ከአንቺ የሚወለደው ቅዱስ የእግዚአብሔር ልጅ ይባላ...
07/01/2026

ልዩ የወጣቶች የአምልኮ ድግስ

“መልአኩም መልሶ እንዲህ አላት፦ መንፈስ ቅዱስ በአንቺ ላይ ይመጣል፥ የልዑልም ኃይል ይጸልልሻል ስለዚህ ደግሞ ከአንቺ የሚወለደው ቅዱስ የእግዚአብሔር ልጅ ይባላል።”
— ሉቃስ 1፥35

የፊታችን አርብ ጥር 1/05/2018 ዓ/ም በአርባምንጭ ሼቻ ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን ልዩ የበዓል የአምልኮ ድግስ ተዘጋጅቷል

በእለቱ

በአምልኮ #ከፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እናደርገዋለን 🙌

ከ11:30 ጀምሮ ሁላችንም እዚያው እንገናኝ። 🙌

Miss it not
20/11/2025

Miss it not

ተጀምሯል ከሰዓት አንዲሁም እሁድ ሙሉ ቀን ይቀጥላል
01/11/2025

ተጀምሯል ከሰዓት አንዲሁም እሁድ ሙሉ ቀን ይቀጥላል

30/10/2025
19/10/2025

Address

Arba Minch'

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Arbaminch Secha Full Gospel Family posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share