Arba Minch Sikela Kale Heywet Church

Arba Minch Sikela Kale Heywet Church Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Arba Minch Sikela Kale Heywet Church, Church, Arba Minch'.

Welcome to Our Official Facebook!
🎶 Mezmur | 📖 Devotionals | 🙏 Prayer & Fellowship
📢 Stay inspired & connected!

🔗 Follow us on:
📌 Instagram | Telegram | TikTok | YouTube

📖ስልጠና ለዘማሪያን እና ለመዘምራን      በዘማሪ እንዳልካቸው ሀዋዝ📷በአርባምንጭ ሲቀላ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ግንቦት 15/2018 ቅዳሜ የጠዋቱ ክፍለ ጊዜ  #ስልጠናው ከሰአት 9:00...
23/05/2026

📖ስልጠና ለዘማሪያን እና ለመዘምራን
በዘማሪ እንዳልካቸው ሀዋዝ
📷በአርባምንጭ ሲቀላ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ግንቦት 15/2018 ቅዳሜ የጠዋቱ ክፍለ ጊዜ
#ስልጠናው ከሰአት 9:00 ይቀጥላል!
🔗Follow Us On
◽️Telegram
https://t.me/amskhc

◽️Facebook
https://www.facebook.com/amskhc

◽️Tiktok
https://www.tiktok.com/

◽️YouTube
https://www.youtube.com/

◽️Instagram
https://www.instagram.com/amskhc
📅 ግንቦት 15\2018
✍️የቤተክርስቲያኒቱ ማህበራዊ ሚድያ አገልግሎት

23/05/2026
📖‎ የእግዚአብሔር ርህራሄ       በዶ/ር ልደቱ📷በአርባምንጭ ሲቀላ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ግንቦት 9/2018 እሁድ በመደበኛ አምልኮ ጊዜ🎤በዕለቱም የቤተክርስቲያናችን መዝሙር መሪዎች ዝ...
21/05/2026

📖‎ የእግዚአብሔር ርህራሄ
በዶ/ር ልደቱ
📷በአርባምንጭ ሲቀላ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ግንቦት 9/2018 እሁድ በመደበኛ አምልኮ ጊዜ
🎤በዕለቱም የቤተክርስቲያናችን መዝሙር መሪዎች ዝማሬ በመምራት ፤
እንዲሁም ዘማሪት ታደሉ አለምነው እግዚአብሔር ትልቅ የተሰኘውን የመዝሙር አልበሟን በማስመረቅ ከአልበሟ የተወሰኑ መዝሙር በመዘመር አገልግላናለች።
በቃለ እግዚአብሔር ጊዜም ከትንቢተ ዮናስ መጽሐፍ የእግዚአብሔርን ሀሳብ ተከፋፍለናል።

- እግዚአብሔር በሰዎች ህይወት ነቀፌታ እርሱን የሚያከብር ነገር ሲያጣ ሲቆጣም በርህራሔ ነው ።ኤር 31
-እግዚአብሔር ቢቆጣ ሊገርፈን ጅራፍ ቢያነሳ ሲቀጣም አያስጨንቅም ይራራልናል። መጽሐፍም ስለ እርሱ ሲናገር "የርህራሄ አባት" ይላል።
- እግዚአብሔር ለሙሴ ትዕዛዝን ሰጠ ያምትዕዛዝ አሮንና ልጆቹ እንኳን ሲባርኩ በሰጠው የቡራኬ ሀሳብ ውስጥ " እግዚአብሔር ይራራልህ" የሚል የባርኮት ቃል አለበት ህዝቡም ሁሉ "አሜን " ይበሉ አለ የእግዚአብሔር ምህረትን ያስተውሉ ዘንድ ነው።
* ዮናስ የእስራኤል ነብይ ነው ነገር ግን እግዚአብሔር ወደ አህዛብ ወደ ነነዌ ላከው ዮናስ ግን የእግዚአብሔርን ርህራሄ ስለሚያውቅ ሊታዘዝ አልፈለገም።
* በመርከብ ሸሽቶ ሲሄድ በመርከቡ ላይ የተነሳው የነፋሱ ምንጩ እግዚአብሔር ነው።
* ተሳፋሪዎቹም ዕጣ ሲጣጣሉ ያም የእግዚአብሔር ሀሳብ ነው።
የዮናስ መፈክር ግን ወደ ነነዌ ከምሄድ ልሙት ነበር።
* ዮናስ ለለሞት ሲወስን እግዚአብሔርን አልፈራም ነበር።
ዮናስን ወደባህር ሲጥሉት ማዕበሉ ጸጥ አለ በመርከቡ ላይ የነበሩ እግዚአብሔርን የማያመልኩ ሰዎች ደግሞ እግዚአብሔርን ፈሩ።
* ዮናስ በአሣ ነባሪ ሆድ ውስጥ 3 ቀን ሲቆይ እግዚአብሔር ለነነዌ ህዝብ ራርቶ ነበር ነነዌን አላጠፋም ዮናስንም አላጠፋም።
* እግዚአብሔር ሲያተርፍ ለሌላ ሰው ነው።
* ዮናስ ወደ ነነዌ ከተመለሰ በኋላ የነነዌ አለመጥፋት ቢያንገበግበው እግዚአብሔር ቅል አዘጋጅቶ አሳየው የቅሉ መድረቅ ሲያናድደው እግዚአብሔር " እኔስ ቀኛቸውንና ግርራቸውን የማይለዩ ከመቶ ሀያ ሺህ የሚበልጡ ሰዎችና ብዙ እንስሶች ላሉባት ለታላቂቱ ከተማ ለነነዌ አላዝንምን? ብሎ እግዚአብሔር ሀሳቡን ጨረሰ።

🔗Follow Us On
◽️Telegram
https://t.me/amskhc

◽️Facebook
https://www.facebook.com/amskhc

◽️Tiktok
https://www.tiktok.com/

◽️YouTube
https://www.youtube.com/

◽️Instagram
https://www.instagram.com/amskhc
📅 ግንቦት 9\2018
✍️የቤተክርስቲያኒቱ ማህበራዊ ሚድያ አገልግሎት

Address

Arba Minch'

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Arba Minch Sikela Kale Heywet Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category