Noah's mission

Noah's mission Jesus is king of kings
Amen

17/04/2025
15/04/2025
11/04/2025

You will sign your marriage certificates

09/04/2025

ላላገቡ ወጣት ወንዶችና ሴቶች

ወንዶች፡- ትኩረታችሁ አንዲትን ያፈቀራችኋትን ሴት እጃችሁ ለማስገባት የምትችሉትን ሁሉ ማድረግ ብቻ ሊሆን አይገባውም፡፡ ይህቺ ሴት በእሺታ አንድ ጊዜ እጃችሁ ከገባች በኋላም እሷን የእናንተ አድርጎ ለማቆየት የምትችሉት ተገቢ ነገር ማድረጋችሁን ችላ አትበሉ፡፡ አንድ ጊዜ የእናንተ ነች ማለት የእናንተ የማትሆንበት ሁኔታ ሊፈጠር አይችልም ማለት አደለም፡፡ የማታከብሩትን ነገር እናንተ ጋር ማቆየት ያለመቻላችሁ መርህ በፍቅር ግንኙነት ውስጥም እንደሚሰራ አትዘንጉ፡፡

ሴቶች፡- አንድ ወንድ ለፍቅር እንደፈለጋችሁ ሲገልጽላችሁ የኋላ ኋላ እሺ እንደማትሉት እያወቃችሁ ሁኔታውን ከጓደኞቻችሁ ጋር ሙድ መያዣና በስሜቱ የመጫወቻ መንገድ ማድረጋችሁ ስብእናችሁን ከወለል በታች ያወርደዋል፡፡ እንደ እውነቱ ከሆነ የኋላ ኋላ ጥያቄውን እንደምትቀበሉት እያወቃችሁም ትክክለኛ ፍላጎታችሁን ወቅቱን በጠበቀ መልኩ ከመግለጥ ይልቅ “ለፍቶ ያግኘኝ” የሚልንም የመንደር ሴቶች ፈሊጥ ተወት ብታረደርጉት ትመከራላችሁ፡፡

ለማንኛውም ፈጣሪ በትክክለኛ ፍቅረኛ እንዲባርካችሁ ምኞቴ ነው! ሸር ላይክ

Address

Arba Minch
Arba Minch'

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Noah's mission posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Noah's mission:

Share