Word of faith believers life E . W Kenyon

Word of faith believers life E . W  Kenyon ከመታወቅ የሚያልፈውን እርሱን ለማወቅ እበረታለሁ!

30/10/2025

#አሁን ከአባታችን ከእግዚአብሔር ጋር በማንኛውም ጊዜና ቦታ መነጋገር እንችላለን ምክንያቱም ከእስትንፋሳችን ይልቅ ቀርቦ በውስጣችን በመንፈሱ ስለተቀመጠ...!

18/06/2025

“የችግረኛን ችግር አልናቀምና፥ ቸልም አላለምና፤ ፊቱንም ከእኔ አልሰወረምና፥ ነገር ግን ወደ እርሱ በጮኽሁ ጊዜ ሰማኝ።”
— መዝሙር 22፥24

11/06/2023

“የእኔም የሆነ ሁሉ የአንተ ነው የአንተውም የእኔ ነው፤ እኔም ስለ እነርሱ ከብሬአለሁ።”
— ዮሐንስ 17፥10

28/11/2022
28/07/2022

ማሰላሰል የማድረግን ሀይል ይወልዳል ......

 #በአርባምንጭ ለምትገኙ ሁላችሁም "ማንነትን ማወቅ" የተሰኘውን የሮን ማሞ መጽሐፍ ለማግኘት ለምትፈልጉና ለጠየቃችሁን በሙሉ ከዚህ በታች ባስቀመጥነው ስልክ ቁጥር በመደወል መጽሐፉን ማግኘት ...
26/07/2022

#በአርባምንጭ ለምትገኙ ሁላችሁም "ማንነትን ማወቅ" የተሰኘውን የሮን ማሞ መጽሐፍ ለማግኘት ለምትፈልጉና ለጠየቃችሁን በሙሉ ከዚህ በታች ባስቀመጥነው ስልክ ቁጥር በመደወል መጽሐፉን ማግኘት እንደምትችሉ በታላቅ አክብሮት እናሳውቃለን፡፡
0923428603
ቤተክርስቲያን
አርባምንጭ ፡ ኢትዮጲያ

10/07/2022

🎙"ማንነትን ማወቅ
ትርጉምና ጣዕም ያለው ህይወት !!"

word of faith believers life🌍🌎🌏 👉👑👑👑👈👉✍️ሰዎችን ሁሉ ለእውነተኛ መንፈሳውነት እድገት እና እግዚአብሔርን ወደ መምሰል እንዲደረሱ በሀይል እና በጥበብ ትውልድን ሁሉ በእው...
13/06/2022

word of faith believers life🌍🌎🌏 👉👑👑👑👈
👉✍️ሰዎችን ሁሉ ለእውነተኛ መንፈሳውነት እድገት እና እግዚአብሔርን ወደ መምሰል እንዲደረሱ በሀይል እና በጥበብ ትውልድን ሁሉ በእውነት ( ማስታጠቅ እግዚአብሔርን የመምሰል ምሥጢር ያለ ጥርጥር ታላቅ ነውና ስለዚህም እግዚአብሔርን ለመምሰል የምያስፈልገንን 👉ነገር ሁሉ 👈ስለሰጠን እግዚአብሔርን ወደ መምሰል ትውልድን ሁሉ ( 🙏🙏

Address

Secha
Arba Minch'

Telephone

+251923428603

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Word of faith believers life E . W Kenyon posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share