የአማኞች ተስፋ-believers hope

የአማኞች ተስፋ-believers hope ተስፋችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እሱም ይመጣልናል!!!
(1)

01/03/2026
01/03/2026
10/09/2025

በእግዚአብሔር የሚደገፍ ሀገር 🇪🇹🇪🇹

09/09/2025
24/06/2025

Jesus is the king of kings

15/06/2025

Welcome የተወደድክ ወንድሜ እግዝአብሄር ይመስገን🙏

04/06/2025

Do good for others without expecting get it back.

04/06/2025

❌_to_✅
ምዝገባ ሰኔ 2 ይጀመራል
ከታች ባሉት ስልክ ደውለው ይመዝገቡ
0944165555
0944175555
0944185555
0944195555
0944215555

መልካም እረፍት
03/06/2025

መልካም እረፍት

በአርባምንጭ ከተማ ተወልዳ ያደገችው ዘማሪት የምስራች ስምዖን‼️ 💔😢

የምስራች በሲቀላ አንደኛ ደረጃ፣ በአባያ ሁለተኛ ደረጃ እንዲሁም በአርባምንጭ ሁለተኛ ደረጃና መሠናዶ ትምህርት ቤት ትምህርቷን ተከታትላለች።

ወጣቷ በከፍተኛ ትምህርት በወልቂጤ ዩንቨርስቲ በቲያትሪካል አርት ዲግሪ ተመርቃለች።

ከዩኒቨርሲቲ ተመርቃ ከወጣች በኋላ በዝማሬ አምላኳን ስታገለግል ቆይታለች።

የምስራች ባጋጠማት ሕመም እስከ ውጭ ሃገር ለሕክምና አቅንታ ተሽሏት ብትመለሰስም ሕመሙ እንደገና አገርሽቶ በሕክምና ላይ እያለች በትላንትናው ዕለት ማለትም ግንቦት 25/2017 ዓ.ም ሕይወቷ ማለፉ ተሰምቷል።

ለየምስራች አሁን የሽኝት መርሀግብር በአዲስ አበባ ዩጎ ቤተክርስቲያን ተካሂዷል
መልካም ዕረፍት!

03/06/2025

እህታችን ዘማሪት የምስራች ስምዖን ከጥቂት ወራት በፊት በሕክምና ክትትል ስር የነበረች ሲሆን፥ ጤናዋ መሻሻል አሳይቶ ወደ ሀገሯ ተመልሳ ስታገለግል ነበር። ይሁን እንጂ የነበረባት ህመም ወደ ሌሎች ቦታዎች ተሰራጭቶ ባለፉት ሦስት ቀናት ከባድ ጊዜን አሳልፋለች፥ በመጨረሻም ከዚህ ዓለም ድካም አርፋ ወደ አገለገለችው ጌታ ሔዳለች።
በሥጋ መለየቷ ቢያሳዝነንም ወደ ተሻለ ቦታ እንደሔደች ግን እናውቃለን፥ በዚህም እንጽናናለን።
የኢትዮጵያ ወንጌላውያን ዘማሪዎች እና ሙዚቀኞች ማህበር በዘማሪት የምስራች ስምዖን ሞት የተሰማውን ሐዘን እየገለጸ፤ ለቤተሰቦቿ፣ለወዳጆቿ እና ለዘመዶቿ ሁሉ የመንፈስ ቅዱስ ማጽናናት እንዲሆንላቸው ይመኛል።

ስለዚህም፥ ነገ ጠዋት 3:30 በዩጎ ሲቲ ቤ/ክ የሽኝት ፕሮግራም ይደረጋል፥ ሁላችንም በዚያ እንድንገኝ ቤተሰብ እና ወዳጆቿን እንድናፅናና በጌታ ፍቅር እናሳስባለን።
ጌታ ላዘኑት ሁሉ መፅናናትን ያድርግ።
የኢትዮጵያ ወንጌላውያን ዘማሪዎች እና ሙዚቀኞች ማህበር

Address

Negunasae@yahoo. Com
Arba Minch'
1115

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የአማኞች ተስፋ-believers hope posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to የአማኞች ተስፋ-believers hope:

Share