Arba Minch Zigit Ber KHC youth's

Arba Minch Zigit Ber KHC youth's " ጌታቸው በመጣ ጊዜ ሲተጉ የሚያገኛቸው እነዚያ ባሪያዎች ብፁዓን ናቸው፤ እውነት እላችኋለሁ፥ ታጥቆ በማዕድ ያስቀምጣቸዋል ቀርቦም ያገለግላቸዋል።"
(የሉቃስ ወንጌል 12:37)

በአዲስ ዓመት [በመጀመሪያው ወር] ከወሩም [በመጀመሪያው ቀን] እነሆ   ከእናት አጥቢያ አዶናይ የመዘምራን ኅብረት ጋር በዚጊቲ በር ቃለ-ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ሐሙስ ከሰአት ከ11:00 ሰዓ...
08/09/2025

በአዲስ ዓመት [በመጀመሪያው ወር] ከወሩም [በመጀመሪያው ቀን] እነሆ ከእናት አጥቢያ አዶናይ የመዘምራን ኅብረት ጋር በዚጊቲ በር ቃለ-ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ሐሙስ ከሰአት ከ11:00 ሰዓት ጀምሮ በዙሪያችን ያላችሁ ክርስቲያን ወንድሞች ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!!😍😍

“እግዚአብሔር ታላቅ አምላክ ነውና፥ በአማልክትም ሁሉ ላይ ታላቅ ንጉሥ ነውና።”
— መዝሙር 95፥3

እነሆ፥ እግዚአብሔር በኃይሉ ከፍ ያለውን ነገር ያደርጋል፤                                    መጽሐፈ ኢዮብ 36:22በጌታ የተወደዳችሁ  የቤተክርስቲያናችን ወጣቶችና ምዕመ...
14/10/2024

እነሆ፥ እግዚአብሔር በኃይሉ ከፍ ያለውን ነገር ያደርጋል፤
መጽሐፈ ኢዮብ 36:22
በጌታ የተወደዳችሁ የቤተክርስቲያናችን ወጣቶችና ምዕመናን እና እህት አጥቢያዎች ዚጊት በር የእናንተን አገልግሎት ትሻለች ፤
▶ በፀሎት (በሀሳብ /በማማከር ድጋፍ)
▶በገንዘብ
▶ በተለያዩ የግንባታ ዕቃዎች...
▶በገንዘብ አገልግሎቱን ለምትደግፉ ህንፃ ገቢ ማሰባሰቢያ የሂሳብ ቁጥሮች

ንግድ ባንክ 1000572245245
ብርሃን ባንክ 1132150218804

በተጨማሪ
ጥቅምት 8_10/2017 መሠረተ ድንጋይ የምናኖርበት እና የምስጋና ኘሮግራም ተሰናድቶ እናንተን ይጠብቃል አብራችሁን ስለምታገለግሉ ቸር ጌታ ይባርካችሁ።

ወልድ ያለው ህይወት አለው።

13/07/2024
"የዘላለም ፈጣሪ" -  በአርባምንጭ ከተማ  መጋቢት 1የካቲት 28-30ስልጠና ለዘማሪዎችና ሙዚቀኛች የካቲት 30 የወንጌል ስርጭትና የአንድነት ሩጫ በጋሞ አደባባይመጋቢት 1 ከሰአት የዘላለም ...
02/03/2024

"የዘላለም ፈጣሪ" - በአርባምንጭ ከተማ መጋቢት 1

የካቲት 28-30ስልጠና ለዘማሪዎችና ሙዚቀኛች
የካቲት 30 የወንጌል ስርጭትና የአንድነት ሩጫ በጋሞ አደባባይ
መጋቢት 1 ከሰአት የዘላለም ፈጣሪ የመዝሙር በአል ከሙሉ ባንድና ኳየር ጋር

በኢትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤ/ክ የደቡብ ምዕራብ ቀጠና የአርባምንጭ ህብረት ጋር በመተባበር የተዘጋጀ
ሁላችሁም ተጋብዛችኃል በፀሎታችሁም አስቡን!!
ክብር ሁሉ ለፈጣሪያችን ለእግዚአብሔር ይሁን!

Hana Tekle

የአርባምንጭ_ከተማ_ቃለሕይወት_ቤተክርስቲያናት_የጠቅላላ_ወጣቶች_8ኛው_ዙር_ዓመታዊ_የጋራ_አምልኮ_በምንጭ_ዳር_ቃለሕይወት #የሕብረቱ ኳየር እና ተጋባዥ እንግዶች ያገለግሉናል። ምንጭ ዳር ቃለሕ...
24/02/2024

የአርባምንጭ_ከተማ_ቃለሕይወት_ቤተክርስቲያናት_የጠቅላላ_ወጣቶች_8ኛው_ዙር_ዓመታዊ_የጋራ_አምልኮ_በምንጭ_ዳር_ቃለሕይወት

#የሕብረቱ ኳየር እና ተጋባዥ እንግዶች ያገለግሉናል።

ምንጭ ዳር ቃለሕይወት እሁድ 8:00 ሰዓት ቀጠሯችን ይሁን🙏

17/06/2016ዓ.ም

በፍጥረቱ ጅምር ላይ ሁሉም መልካምና ውብ በሆነች ገነት ዉስጥ ፤ መልካም ያልሆነ ኑሮ የሚገፋ ሰው ነበር... በ ፊሶኑ ዕንቁ ፣ አልማዝ በከበረው ድንጋይ ፣ ከግዮኑ በረከት በኢትዮጵያዊው ባለ...
01/09/2023

በፍጥረቱ ጅምር ላይ ሁሉም መልካምና ውብ በሆነች ገነት ዉስጥ ፤ መልካም ያልሆነ ኑሮ የሚገፋ ሰው ነበር...

በ ፊሶኑ ዕንቁ ፣ አልማዝ በከበረው ድንጋይ ፣ ከግዮኑ በረከት በኢትዮጵያዊው ባለ ማዕረግ የተከበበ ፣ ጠግሮን አሦርን አልፎ ሩቅ ምስራቅ በምፈሰው ወንዝ፣ ኤፍራጥስን ለአበቦች ለዛፍና እጽዋት መስኖ እየለቀቀ በአራት ወንዞች በኤደን ገነት በበረከት ተከቦ መልካም በሆነ ሥፍራ መልካም ያይደለ ህይወት የሚኖር ሰው ነበር " እግዚአብሔር አምላክም አለ። ሰው ብቻውን ይሆን ዘንድ መልካም አይደለም፤ የሚመቸውን ረዳት እንፍጠርለት።" አለ ከሥራ ድካሙ ከመዝናናቱ ጥጋብ ፈንጥዝያ የተነሳ ከማንጎ ዛፍ ሥር ለእረፍት እንዳሸለበ እግዚአብሔር አምላክም በአሮን ከባድ እንቅልፍን ጣለበትና፥ አንቀላፋም፤ ከጎኑም አንዲት አጥንትን ወስዶ ስፍራውን በሥጋ ዘጋው። ፤ እግዚአብሔር አምላክም ከአሮን የወሰዳትን አጥንት ሴት አድርጎ ሠራት፤ ወደ አሮንም አመጣት። አሮንም አለ። ይህች አጥንት ከአጥንቴ ናት፥ ሥጋም ከሥጋዬ ናት፤ እርስዋ ከወንድ ተገኝታለችና ሴት ትባል። ስለዚህ ሰው አባቱንና እናቱን ይተዋል፥ በሚስቱም ይጣበቃል፤ ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ። አለ መልካም በሆነ ሥፍራ መልካም ህይወት ከተወደደችዉ እህታችን ደግነሽ ጋር ለመኖር ወሰነ።

የፊታችን እሁድ 28/12/2015ዓ.ም እሁድ ማለዳ የጋብቻ ሥነ ሥርዓታቸዉን ይፈጽማሉ።

እንኳን ደስ አላችሁ 😍

" መልካሙን የምሥራች የሚያወሩ እግሮቻቸው እንዴት ያማሩ ናቸው ፤
16/07/2023

" መልካሙን የምሥራች የሚያወሩ እግሮቻቸው እንዴት ያማሩ ናቸው ፤

ትንቢተ ሚልክያስ ምዕራፍ 3----------16፤ የዚያን ጊዜ እግዚአብሔርን የሚፈሩ እርስ በእርሳቸው ተነጋገሩ፤ እግዚአብሔርም አደመጠ፥ ሰማም፥ እግዚአብሔርንም ለሚፈሩ ስሙንም ለሚያስቡ የመታ...
11/07/2023

ትንቢተ ሚልክያስ ምዕራፍ 3
----------
16፤ የዚያን ጊዜ እግዚአብሔርን የሚፈሩ እርስ በእርሳቸው ተነጋገሩ፤ እግዚአብሔርም አደመጠ፥ ሰማም፥ እግዚአብሔርንም ለሚፈሩ ስሙንም ለሚያስቡ የመታሰቢያ መጽሐፍ በፊቱ ተጻፈ።

17፤ እኔ በምሠራበት ቀን እነርሱ የእኔ ገንዘብ ይሆናሉ፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፤ ሰውም የሚያገለግለውን ልጁን እንደሚምር፥ እንዲሁ እምራቸዋለሁ።

በነገር ሁሉ የረዳን አስጀምሮ ላስጨረሰን ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!

!!

ወልድ ያለው
ህይወት አለው

🕐የፊታችን ዕሁድ ፋሲካን የታረደውን በግ የምናልቅበት ተናፋቂ ማለዳ...   ከወትሮ በተለዬ  #አብዮቱ በተሰኘ ድንቅ ትወና ልባርኩን እሁድን በመጠባበቅ ላይ ይገኛሉ  በተጨማሪ የቤተክርስቲያና...
10/04/2023

🕐የፊታችን ዕሁድ ፋሲካን የታረደውን በግ የምናልቅበት ተናፋቂ ማለዳ... ከወትሮ በተለዬ #አብዮቱ በተሰኘ ድንቅ ትወና ልባርኩን እሁድን በመጠባበቅ ላይ ይገኛሉ

በተጨማሪ የቤተክርስቲያናችን መዝሙር መሪዎች እንዲሁም በቃለ እግዚአብሔርና በዝማሬ ስለ በደላቸውን የደቀቀዉን ስለኃጢያታችን የቆሰለውን ክርስቶስን የምናወድስበት የምናመልክበት ማለዳ ይጠብቀናል፤

".. ፋሲካችን ክርስቶስ ታርዶአልና፤"
(1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:7)

Address

ARBAMICH
Arba Minch'

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Arba Minch Zigit Ber KHC youth's posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share