የእግዚአብሔር ሰላም አለም አቀፍ ቤ/ክን አርባምንጭGPICherich

  • Home
  • Ethiopia
  • Arba Minch'
  • የእግዚአብሔር ሰላም አለም አቀፍ ቤ/ክን አርባምንጭGPICherich

የእግዚአብሔር ሰላም አለም አቀፍ ቤ/ክን አርባምንጭGPICherich Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from የእግዚአብሔር ሰላም አለም አቀፍ ቤ/ክን አርባምንጭGPICherich, Evangelical church, 0916486036, Arba Minch'.

ቀን18/07/2018 ዓም ሐሙስ ከሳዓት ቦኃላ የነበረን ድንቅ የቃል የአምልኮ የትንብትና ኃይል የመካፈል ጊዜ ።  ዮሐ7:37 ማት5:6 prophet Bihonsinger tsegishmuction ...
27/03/2026

ቀን18/07/2018 ዓም
ሐሙስ ከሳዓት ቦኃላ የነበረን ድንቅ የቃል የአምልኮ የትንብትና ኃይል የመካፈል ጊዜ ።
ዮሐ7:37 ማት5:6
prophet Bihon
singer tsegish
muction fike

የሐሙስ ሚሽት ፕሮግራም ድንቅ የቃል የአምልኮና የትንብት እንድሁም ኃይልን የመካፈል ሚሽት     ዮሐንስ 7:37-39 ማት 5:6 ከጥማት ወደ ሙላት ( ከራብ ወደ ጥጋብ ) በምል ሪዕስነብይ ብ...
26/03/2026

የሐሙስ ሚሽት ፕሮግራም ድንቅ የቃል የአምልኮና የትንብት እንድሁም ኃይልን የመካፈል ሚሽት
ዮሐንስ 7:37-39 ማት 5:6
ከጥማት ወደ ሙላት ( ከራብ ወደ ጥጋብ ) በምል ሪዕስ
ነብይ ብሆን ጰጥሮስ
ዘማር ፀግሽ
ሙዚቀኛ ፍቄ ጋር

የዘማርት የአይናለም ተቃ የመዘሙር ምረቃ ፕሮግራም በሠላም ተጠናቁዋል።   prophet Teshale   prophet Bihon    singer Ayanalem     singer Tare      s...
23/03/2026

የዘማርት የአይናለም ተቃ የመዘሙር ምረቃ ፕሮግራም በሠላም ተጠናቁዋል።
prophet Teshale
prophet Bihon
singer Ayanalem
singer Tare
singer Beka
muction tame
እግዚአብሔር በብዙ ክብርና ሞገስ የጎበኘበት ግዜ ነው

የኮንፈረንሱ 3 ኛ ቀን ቅዳሜ ከሳዓት ፕሮግራም በጣም በምያስገርም ክብር የተሞላ ድንቅ ጊዜ ጌታ ሰቶናል
22/03/2026

የኮንፈረንሱ 3 ኛ ቀን ቅዳሜ ከሳዓት ፕሮግራም
በጣም በምያስገርም ክብር የተሞላ ድንቅ ጊዜ ጌታ ሰቶናል

ኮንፈረንስ በድል ተጀምሩዋል          ቀን 10/07/2018 ዓም ሐሙስ    ይከናወንልሃል መዘ 1:1 paster kasu  prophet Bihon  singer Tagay  singer merc...
20/03/2026

ኮንፈረንስ በድል ተጀምሩዋል
ቀን 10/07/2018 ዓም ሐሙስ
ይከናወንልሃል መዘ 1:1
paster kasu
prophet Bihon
singer Tagay
singer merce
singer tsegisho
muction Tame ጋር እግዚአብሔር በክብር የተገለጠበት ድንቅ ሚሽት አርብ ቅዳሜና ዕሁድ ይቀጥላል

ዛሬ በክብር ይጀመራል ከ10:00 ሰዓት ጀምሮ  ቅዱሳን ተጋብዛችኋል
19/03/2026

ዛሬ በክብር ይጀመራል ከ10:00 ሰዓት ጀምሮ
ቅዱሳን ተጋብዛችኋል

በጉጉት ስጠበቅ የነበረው የምስጋናና የዘማሪት አይናለም ተቃ የመዘሙር ምረቃ ቀን ስለ ደረሰ በዝህ የምስጋና ኮንፈራስ ከመጋቢት 10/07/2018 ዓም ጀምሮ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል ።
16/03/2026

በጉጉት ስጠበቅ የነበረው የምስጋናና የዘማሪት አይናለም ተቃ የመዘሙር ምረቃ ቀን ስለ ደረሰ በዝህ የምስጋና ኮንፈራስ ከመጋቢት 10/07/2018 ዓም ጀምሮ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል ።

ሐሙስ ሚሽት ፕሮግራም    ድንቅ የቃል የአምልኮ የትንብት እና የፈውስ ጊዜ     በለጤና ሆኖ ታገኘዋለህ ሉቃስ 7 (Luke)10፤ የተላኩትም ወደ ቤት ተመልሰው ባሪያውን ባለ ጤና ሆኖ አገኙ...
13/03/2026

ሐሙስ ሚሽት ፕሮግራም
ድንቅ የቃል የአምልኮ የትንብት እና የፈውስ ጊዜ
በለጤና ሆኖ ታገኘዋለህ
ሉቃስ 7 (Luke)
10፤ የተላኩትም ወደ ቤት ተመልሰው ባሪያውን ባለ ጤና ሆኖ አገኙት።
prophet Bihon petros
singer lidiya
muction Tame

መጋቢት 10 ጀምሮ እስከ 13 ድረስ የምቆይ የመዘሙር ምረቃ እና የምስጋና ኮንፈረንስ
12/03/2026

መጋቢት 10 ጀምሮ እስከ 13 ድረስ የምቆይ
የመዘሙር ምረቃ እና የምስጋና ኮንፈረንስ

ቀን 01/07/2018 ዓም ማክሰኞ ሚሽት የነበረው ድንቅ የቃል የአምልኮና የትንቢት ጊዜ እግዚአብሔር ሰቶናል።     ኢየሱስ ተገልጦልናል ። ቆላስይስ 1:26 እና 2ኛ ቆሮ4:3prophet B...
11/03/2026

ቀን 01/07/2018 ዓም
ማክሰኞ ሚሽት የነበረው ድንቅ የቃል የአምልኮና የትንቢት ጊዜ እግዚአብሔር ሰቶናል።
ኢየሱስ ተገልጦልናል ። ቆላስይስ 1:26 እና 2ኛ ቆሮ4:3
prophet Bihon petros
singer Tsegish
muction Tame ጋር
ዘውትርማክሰኞ 11:00 ጀምሮ ሚሽት 2:00 ሐሙስ 11: 00 ጀምሮ 2:00 ድርሰ ቅዳሜ 11:00 ጀምሮ 2:00 ድረስ ዕሁድ ማለዳ2:00 ጀምሮ 6:00 ሰዓት ከሳዓት 11:00 ጀምሮ ምሽት 2:00 ይሆናል። ለበለጠ መረጃ ስልክ 0913767616 ይደውሉ

Address

0916486036
Arba Minch'

Telephone

+251913767616

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የእግዚአብሔር ሰላም አለም አቀፍ ቤ/ክን አርባምንጭGPICherich posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share