Semayawi Chilot

Semayawi Chilot Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Semayawi Chilot, Religious Center, Arba Minch'.

https://t.me/semayawichilot/6
05/09/2021

https://t.me/semayawichilot/6

/2013ዓ.ም_በSemayawi_Chilot youtube_channel _የሚለቀቀውን_ይህንን_ቪዲዮ_እንዲመለከቱና_ለሌሎችም_share_እና_subscribe_እንዲያደርጉን_እንጋብዞታለን!!!

03/09/2021

31/08/2021
31/08/2021

"ሰማያዊ ችሎት" ዩቱብ ቻናል ጳጉሜ-1-ይጎብኙ
ከዚህ ቀደም 2012ዓ/ም ሰማያዊ ችሎት በሚል ርዕስ 20 ገጽ መጽሐፍ በማሳተም ለኢትዮጵያ ሕዳሰ እና ለከፍታ ዘመን የሚያበቃ ምክር የያዘ መጽሐፍ ከመሆኑም በላይ ኢትዮጵያ አሁን እየገጠማት ያለውን ካልተመለሰች ቀጣይ እጣ ፈንታዋን በእግ/ር ቃል እውነት "የቁጣው ግለት በኢትዮጵያ" በሚል መልእክት ኢትዮጲያ አሁን የገጠማትን ዘርፈ ብዙ ቀውስ ውስጥ እንዳትገባ የሚያስጠነቅቅ ነበር።
አሁን ደግሞ ኢትዮጵያዊያን ሰላም ብልጽግናን ለማግኘት እየሄዱበት ያለው መንገድ እና እግ/ር ለእትዮጵያ ሰላምና ብልጽግና ያስቀመጠው መንገድ ምን ያህል የተራራቀ እንደሆነ 15 ደቅቃ ውስጥ ባልተፈታ አንደበተ ለማስደመጥ ሞክሪያለሁ።
ይሄውም 2014ዓ/ም ጀምሮ " "በሚል ርዕስ ኢትዮጵያ አሁን ከገባችበት መቀመቅ ልያወጣት የምችለው ቀላል መንገድ እና አሻፈረኝ ብትል ምን? ለምን? በምን ምክንያት? እስከ መች? መልስ ያገኛሉ።ሰማይና ምድር ከተፈጠሩ ወዲህ ማንም ያልገለጣቸው እውነት ይሰሙበታል።

28/08/2021

Welcome to Semayawi Chilot

Address

Arba Minch'

Telephone

+251928773506

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Semayawi Chilot posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share