የወንጌል ትዪቭ-Gospel Tube

የወንጌል ትዪቭ-Gospel Tube only biblical truth to announce the whole world

19/08/2025
ወንጌል የእውነት እንጅ በስድብ አይደለም። ይጠይቅ በህግ🤔
26/07/2025

ወንጌል የእውነት እንጅ በስድብ አይደለም። ይጠይቅ በህግ🤔

የመፅሐፍ ቅዱስ ስሞች እና ትርጓሜ 1 ሩሐማ፦ምሕረት ማለት ነው።2 ዮዳሔ፦እግዚአብሔር ያውቃል ማለት ነው።3 ቴዎፍሎስ፦የእግዚአብሔር ወዳጅ ማለት ነው።4 ኑኃሚን፦ደስታየ ማለት ነው።5 ናትናኤል...
01/04/2025

የመፅሐፍ ቅዱስ ስሞች እና ትርጓሜ

1 ሩሐማ፦ምሕረት ማለት ነው።
2 ዮዳሔ፦እግዚአብሔር ያውቃል ማለት ነው።
3 ቴዎፍሎስ፦የእግዚአብሔር ወዳጅ ማለት ነው።
4 ኑኃሚን፦ደስታየ ማለት ነው።
5 ናትናኤል፦የእግዚአብሔር ስጦታ ማለት ነው።
6 አዛሄል፦እግዚአብሔር ያያል ማለት ነው።
7 ኢዮስያስ፦እግዚአብሔር ይደግፋል ማለት ነው
8 ኢዩኤል፦እግዚአብሔር አምላክ ነው ማለት ነው።
9 በርናባስ፦የመጽናናት ልጅ ማለት ነው።
10 ሶፎንያስ፦እግዚአብሔር ሰውሯል/ጠብቋል ማለት ነው።
11 ሕዝቅኤል፦እግዚአብሔር ብርታትን ይሰጣል ማለት ነው።
12 ኬልቅያስ፦እድል ፈንታየ እግዚአብሔር ማለት ነው
13 ሳሙኤል፦እግዚአብሔር ሰማኝ ማለት ነው።
14 ሚኪያስ፦ እንደ እግዚአብሔር ያለ ማን ነው! ማለት ነው።
15 ሆሴዕ፦እግዚአብሔር ያድናል ማለት ነው።
16 ሔዋን፦የሕያዋን ሁሉ እናት ማለት ነው።
17 ሕዝቅያስ፦እግዚአብሔር ኃይሌ ነው ማለት ነው።
18 መልከጼዴቅ፦የሰላም ንጉሥ ማለት ነው።
19 ሚልኪያስ፦መልእክተኛየ ማለት ነው።
20 ሣራ፦ልዕልት ማለት ነው።
21 ስምዖን፦ሰማ ማለት ነው።
22 ብንያም፦የቀኝ እጄ ልጅ ማለት ነው።
23 ናሆም፦መጽናናት ማለት ነው።
24 ናታን፦ እግዚአብሔር ሰጥቷል ማለት ነው።
25 አልዓዛር፦እግዚአብሔር ረድቷል ማለት ነው።
26 አስቴር፦ኮከብ ማለት ነው፣
27 አቤሜሌክ፦የንጉሥ አገልጋይ ማለት ነው።
28 አቤሴሎም፦አባቴ ሰላም ነው ማለት ነው።
29 አብድዩ፦የእግዚአብሔር አገልጋይ ማለት ነው።
30 አብራም፦ታላቅ አባት ማለት ነው።
31 አብርሃም፦የብዙዎች አባት ማለት ነው
32 አኪያ፦እግዚአብሔር ወንድሜ ነው ማለት ነው።
33 አክዐብ፦የአባት ወንድም ማለት ነው።
34 ባሮክ፦ቡሩክ ማለት ነው።
35 አዳም፦መልካሙ ማለት ነው።
36 ኢሳይያስ፦ እግዚአብሔር ደኅንነት ነው ማለት ነው።
37 ባርቅ፦መብረቅ ማለት ነው።
38 ኢያሱ፦እግዚአብሔር አዳኝ ነው ማለት ነው።
39 ኢዮሳፍጥ፦እግዚአብሔር ፈርዷል ማለት ነው።
40 ኢዮራም፦እግዚአብሔር ከፍ ከፍ አለ ማለት ነው።
41 ኢዮርብዓም፦ሕዝቡ እየበዛ ይሄዳል ማለት ነው።
42 ቤተልሔም፦የእንጀራ ቤት ማለት ነው።
43 ኢዮአስ፦እግዚአብሔር ሰጥቷል ማለት ነው።
44 ኢዮአቄም፦እግዚአብሔር አቆመ ማለት ነው።
45 ኢዮአብ፦እግዚአብሔር አባት ነው ማለት ነው።
46 ኢዮአታም፦እግዚአብሔር ፍጹም ነው ማለት ነው።
47 ኢዮአካዝ፦እግዚአብሔር ይዟል ማለት ነው።
48 ኤልሳዕ፦እግዚአብሔር ደኅንነት ነው ማለት ነው።
49 ኤልያስ፦እግዚአብሔር አምላክ ነው ማለት ነው።
50 ኤልያቄም፦እግዚአብሔር ያስነሳል ማለት ነው።
51 ኤዶም፦ቀይ ማለት ነው
52 እስራኤል፦ከእግዚአብሔር ጋር ይታገላል ያሸንፍማል ማለት ነው።
53 ኤልሳቤጥ፦እግዚአብሔር መሐላየ ነው ማለት ነው።
54 ኤልሻዳይ፦ሁሉን ቻይ አምላክ ማለት ነው።
55 ሀሌሉያ፦እግዚአብሔርን አመስግኑ ማለት ነው።
56 ሰሎሞን፦ሰላማዊ ማለት ነው።
57 ኬብሮን፦ኅብረት ማለት ነው
58 አዛርያስ፦እግዚአብሔር ረድቷል ማለት ነው።
59 ኤደን፦ደስታ ማለት ነው።
60 ዖዝያን፦እግዚአብሔር ኃይሌ ነው ማለት ነው።
61 ዘካርያስ፦እግዚአብሔር ያስታውሳል ማለት ነው።
62 ይሳኮር፦ ዋጋዬ ማለት ነው
63 ይዲድያ፦በእግዚአብሔር የተወደደ ማለት ነው።
64 ዮሐናን፦እግዚአብሔር ጸጋ ሰጪ ነው ማለት ነው።
65 ዮሐንስ፦እግዚአብሔር ጸጋ ነው ማለት ነው።
66 ዮሴፍ፦ይጨምር ማለት ነው።
67 ዮናስ፦ርግብ ማለት ነው።
68 ዮናታን፦እግዚአብሔር ሰጥቷል ማለት ነው።
69 ዮአኪን፦እግዚአብሔር ያቆማል ማለት ነው።
70 ዮካብድ፦እግዚአብሔር ክብር ነው ማለት ነው።
71 ምናሴ፦ማስረሻ ማለት ነው።
72 ዮፍታሔ፦እግዚአ

አገልጋይ እዩ ጩፋ ለቢሾፕ ዳዊትሞላልኝ ያስተላለፈዉ መልዕክት ነዉ፦ ለማከብርህ ታላቅ ወንድሜ ቢሾፕ ዳዊትእጅግ የምወድህና የማከብርህ የወንጌል አርበኛ ታላቅ ወንድሜ ቢሾፕ ዳዊት ባልታወቀ ምክ...
14/11/2024

አገልጋይ እዩ ጩፋ ለቢሾፕ ዳዊት
ሞላልኝ ያስተላለፈዉ መልዕክት ነዉ፦

ለማከብርህ ታላቅ ወንድሜ ቢሾፕ ዳዊት

እጅግ የምወድህና የማከብርህ የወንጌል አርበኛ ታላቅ ወንድሜ ቢሾፕ ዳዊት ባልታወቀ ምክንያት ሰሞኑን ቅዱሳን በአንድነት ተሰባስበው ጌታን የሚያመልኩበት የማምለኪያ አዳራሽ በመፍረሱ ባዝንም ግን ወድ የሆነ የሰዉ ነፍስ ባለመጥፋቱ በብዙ ተደስቼያለሁ።

የወደቀውን የማምለኪያ አዳራሽ ደግሞ በሚገርም ሁኔታ ግዜውንና ዘመኑን በሚመጥን መልኩ እንገነባለን ለማለት እወዳለሁ ሰላም ለምትመግበው ምዕመናን ይሁን በጌታ ወንድምህ የሆንኩ ነብይ ኢዩ ጩፋ።

ታቦት😀😀😀😀😭😪😍😂😂😂
23/03/2024

ታቦት😀😀😀😀😭😪😍😂😂😂

በቤታችው ዉስጥ ተቀብሮ የተቀመጠ ሰላማችሁን የምያሳጣ  የጥንቆላ ሥራ   ዛሬ  ተገለጠ  ተመታ !! በኢየሱስ ስም
13/03/2024

በቤታችው ዉስጥ ተቀብሮ የተቀመጠ ሰላማችሁን የምያሳጣ የጥንቆላ ሥራ ዛሬ ተገለጠ ተመታ !! በኢየሱስ ስም

Address

Arbaminch
Arba Minch'

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የወንጌል ትዪቭ-Gospel Tube posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to የወንጌል ትዪቭ-Gospel Tube:

Share