24/08/2026
👨👩👧
⛪.. ልትሄዱና ፍሬ ልታፈሩ ፍሬአችሁም ሊኖር ሾምኋችሁ።
ዮሐንስ ወንጌል 15፥16
በቤተክርስቲያናችን የባለትዳሮች ቤተሰብ ተኮር ስልጠና በምል ዋና ርዕስ በሦስት ንዑስ ርዕሶች
ማለትም:-
በምሉ ርዕሶች ከነሐሴ 18-20/2018 ዓ.ም የተዘጋጀው ትምህርትና ስልጠና ዛሬን ጨምሮ ለተከታታይ ሦስት ቀናት በተጋባዥ ዕንግዶች መሰጠት ጀምሯል።
📆August 18,19,20/2018