ሀላባ እናት ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን - Halaba Enat Kale Heywet Church

  • Home
  • Ethiopia
  • Alaba
  • ሀላባ እናት ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን - Halaba Enat Kale Heywet Church

ሀላባ እናት ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን - Halaba Enat Kale Heywet Church Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ሀላባ እናት ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን - Halaba Enat Kale Heywet Church, Religious organisation, Alaba.

15/09/2026

መስከረም 10 🙌
ኢየሱስ ከፍሎታል
የዛማር ኳየር አልበም ምረቃ
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!

15/09/2026

New Year 🌼 2019 🇪🇹

ዕሁድ ማለዳ አምልኮ 🙏✨03/01/2019 ዓ.ም.
13/09/2026

ዕሁድ ማለዳ አምልኮ 🙏✨
03/01/2019 ዓ.ም.

🎉🎵 "አኢየሱስ ከፍሎታል” የአልበም ምርቃት 🎵የሃላባ እናት ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን Zamar Choir የመጀመሪያውን አልበሙን ሊያስመርቅ ዝግጅቱን ጨርሷል! በዚህ ልዩ የበረከት ቀን ከእኛ...
12/09/2026

🎉🎵 "አኢየሱስ ከፍሎታል” የአልበም ምርቃት 🎵

የሃላባ እናት ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን Zamar Choir የመጀመሪያውን አልበሙን ሊያስመርቅ ዝግጅቱን ጨርሷል! በዚህ ልዩ የበረከት ቀን ከእኛ ጋር በመሆን አምላካችንን በጋራ እንድናመሰግን ተጋብዘዋል።

✨ በዕለቱ የሚኖሩ መርሃ-ግብሮች፡

🎤 በመዝሙር:
• ዘማሪ ደድነቃቸው ተካ እና
• Zamar Choir
👉 እግዚአብሔር ቃል፡
• አገልጋይ ታምራት ገብሬ
🎶 ሙዚቀኞች:
• ዛማር ባንድ

📅 ቀን፡ መስከረም 10 (እሁድ ሙሉ ቀን)
⏰ • ጠዋት፡ ከ 1:00 ጀምሮ • ከሰዓት፡ ከ 8:00 ጀምሮ
📍 ቦታ፡ በሃላባ እናት ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን

ዕለቱን በቤተክርስቲነ‍ኣችን በመገኘት የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ!
📲 ለሌሎችም ለማድረስ Share ያድርጉ!
#የአልበምምርቃት #የሃላባእናትቃለሕይወት

ይህንን የሀላባ እናት ቃለ ሕይወት ቤተ-ክርስቲያን ዋና የTiktok ገፅ Follow በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ጌታ ይባርካችሁ።
11/09/2026

ይህንን የሀላባ እናት ቃለ ሕይወት ቤተ-ክርስቲያን ዋና የTiktok ገፅ Follow በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ጌታ ይባርካችሁ።

🌼 2019 የበዓል ልዩ ፕሮግራም 🌼 “…አትፍራ እኔ ለአንተ ጋሻህ ነኝ፤ ዋጋህም እጅግ ታላቅ ነው።”  — ዘፍጥረት 15፥1
11/09/2026

🌼 2019 የበዓል ልዩ ፕሮግራም 🌼
“…አትፍራ እኔ ለአንተ ጋሻህ ነኝ፤ ዋጋህም እጅግ ታላቅ ነው።”
— ዘፍጥረት 15፥1

10/09/2026

ጳጉሜ 3 አዳር 🙌✨
የሚገርም የአምልኮ ጊዜ 🙏🙌

አዳር ፕሮግራም 🙏🙌
09/09/2026

አዳር ፕሮግራም 🙏🙌

Address

Alaba
35

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሀላባ እናት ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን - Halaba Enat Kale Heywet Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share