Mesjidel NUR Halaba Kulito

Mesjidel NUR Halaba Kulito ይህ የሀላባ ቁሊቶ መስጂደ ኑር አዲሱ ኮሚቴ ይፋዊ ፔጅ ነው።

የጎዳና ላይ ኢፍጣር በውቢቷ ሀላባ ዞን ኑር መስጂድ
25/04/2022

የጎዳና ላይ ኢፍጣር በውቢቷ ሀላባ ዞን ኑር መስጂድ

የተከበራቹ የሀላባ ቁሊቶ ሙስሊም ማህበረሰቦች የመስጂደ ኑር ቅጥር ጊቢ ለሶላት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጠበበ መምጣቱ በጣም አሳሳቢ ደረጃ ደርሶዋል። ይህን ችግር በአጭር ጊዜ ለመቅረፍ ከመስጂዱ ኮ...
09/04/2022

የተከበራቹ የሀላባ ቁሊቶ ሙስሊም ማህበረሰቦች የመስጂደ ኑር ቅጥር ጊቢ ለሶላት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጠበበ መምጣቱ በጣም አሳሳቢ ደረጃ ደርሶዋል። ይህን ችግር በአጭር ጊዜ ለመቅረፍ ከመስጂዱ ኮሚቴ፣ ከሚመለከተው የመንግስት አካል እንዲሁም ከእያንዳንዱ ሙስሊም ማህበረሰብ ምን መደረግ አለበት ትላላቹ?

በሀላባ ቁሊቶ ከተማ ኑር መስጂድ የ2014 ረመዳን የ2ኛ ቀን ተርሃዊ ድባብ
03/04/2022

በሀላባ ቁሊቶ ከተማ ኑር መስጂድ የ2014 ረመዳን የ2ኛ ቀን ተርሃዊ ድባብ

አሰላምአለይኩም ወረህመቱላሂ  በረካቱ የተወደዳቹ የሀላባ ሙስሊም ጀመዓዎች እንኳን ለረመዳን ዋዜማ በሰላም አደረሰን ረመዳንንም በሰላም አድርሶ ያስፁመን  አሚን አላሁመ አሚን!!!!! የመስጂደ...
17/03/2022

አሰላምአለይኩም ወረህመቱላሂ በረካቱ
የተወደዳቹ የሀላባ ሙስሊም ጀመዓዎች እንኳን ለረመዳን ዋዜማ በሰላም አደረሰን ረመዳንንም በሰላም አድርሶ ያስፁመን አሚን አላሁመ አሚን!!!!! የመስጂደ ኑርን ለረመዳን ኢባዳ ምቹ ለማድረግ የፅዳትና የሰላት ቦታዎችን የማስተካከል ፕሮግራም የፊታችን እሁድ ቀን 11/07/2014 ዓ/ ል ከጥዋት ጀምሮ ስለተያዘ ወጣት ጀምዓዎች ተገኝተን የአላህን ቤት መስጂድን ለረመዳን ዒባዳ ምቹና ፅዱ እናድርግ። አላህ ይወፍቀን ኢንሻአላህ!!!

ኢንሻአላህ የወደፊት የኑር መስጂድና ዙሪያው በዚህ ዲዛይን መልኩ ይሰራል። መስጂዱን ለሙዕሚኖች ምቹ የማድረግና በዙሪያው በሚገነቡ ህንፃዎች ለሀላባና ዙሪያዋ ሙስሊም ማህበረሰብ ክድሚያ ይሰራበ...
15/03/2022

ኢንሻአላህ የወደፊት የኑር መስጂድና ዙሪያው በዚህ ዲዛይን መልኩ ይሰራል። መስጂዱን ለሙዕሚኖች ምቹ የማድረግና በዙሪያው በሚገነቡ ህንፃዎች ለሀላባና ዙሪያዋ ሙስሊም ማህበረሰብ ክድሚያ ይሰራበታል። ኢንሻአላህ ኢንሻአላህ ኢንሻአላህ!!!!

24/04/2021
የመስጂዳችንን ቀለም በዚህ ብንቀይረው ምንኛ ባማረ
04/03/2021

የመስጂዳችንን ቀለም በዚህ ብንቀይረው ምንኛ ባማረ

የኑር መስጂድ ኮሚቴ ለዳዕዋ ዘርፍ ንዑስ ኮሚቴ ለሳምንታዊ የገጠር ቀበሌያት የዳዕዋ እንቅስቃሴ ለማገዝ የሚውል 1 ያማሃ ሞተር ሳይክል መጠነኛ ጥገና በማድረግና 1 አዲስ ቲ ቪ ኤስ 150 ሲሲ...
06/02/2021

የኑር መስጂድ ኮሚቴ ለዳዕዋ ዘርፍ ንዑስ ኮሚቴ ለሳምንታዊ የገጠር ቀበሌያት የዳዕዋ እንቅስቃሴ ለማገዝ የሚውል 1 ያማሃ ሞተር ሳይክል መጠነኛ ጥገና በማድረግና 1 አዲስ ቲ ቪ ኤስ 150 ሲሲ ሞተር መግዛት የተቻለ ሲሆን የገጠር ቀበሌያት ሙስሊም ወንድሞቻችንን የዳዕዋ ጥማት በመጠኑም ቢሆን ይቀርፋል ተብሎ ይገመታል። በቀጣይም ድጋፍ በማፈላለግና በመግዛት በዞናችን እየተቀዛቀዘ የመጣውን የዳዕዋ እንቅስቃሴ በአላህ እገዛ ለማጠናከር ይሰራል።

ኮሚቴው የቀብር ቦታዎች አስተዳደር ዘርፍ በዚህ ዓመት ሀይስኩል ሰፈር ነስሩ ጫላ ፊትለፊት የሚገኘውን የሙስሊሞች መካነ መቃብር ቦታን ወጣቶችን በማስተባበር በቆርቆሮ የማጠር ስራ የተሰራ ሲሆን...
10/01/2021

ኮሚቴው የቀብር ቦታዎች አስተዳደር ዘርፍ በዚህ ዓመት ሀይስኩል ሰፈር ነስሩ ጫላ ፊትለፊት የሚገኘውን የሙስሊሞች መካነ መቃብር ቦታን ወጣቶችን በማስተባበር በቆርቆሮ የማጠር ስራ የተሰራ ሲሆን በግለሰቦች የተገፋውን የቀብሩ መሬትን ለመዘጋጃ በማመልከት የማስመለስ ስራ ተሰርቶዋል።

በኑር መስጂድ ኮሚቴ በቂርዓት ዘርፍ እየተሰሩ ካሉ ስራዎች መካከል ኑር መስጂድ ላይ በርካታ ደረሶችን ሙሉ ግዜውን ወስዶ ደርስ/ ትምህርት የሚሰጥ ኡስታዝ በቋሚነት በመቅጠር የቂርዓቱን መቀዛቀ...
09/01/2021

በኑር መስጂድ ኮሚቴ በቂርዓት ዘርፍ እየተሰሩ ካሉ ስራዎች መካከል ኑር መስጂድ ላይ በርካታ ደረሶችን ሙሉ ግዜውን ወስዶ ደርስ/ ትምህርት የሚሰጥ ኡስታዝ በቋሚነት በመቅጠር የቂርዓቱን መቀዛቀዝ የማነቃቃት ስራ በመስራት ላይ ነው

08/01/2021

ይህ የሀላባ ቁሊቶ መስጂደ ኑር አዲሱ ኮሚቴ ይፋዊ ፔጅ ነው።

Address

Alaba K'ulito

Telephone

+251916852870

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mesjidel NUR Halaba Kulito posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share