እንዘምር-Enzemr

እንዘምር-Enzemr አሁኑኑ የዩቲዩብ እና ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://www.youtube.com/@-enzemir3470
https://t.me/+rinqxvEsxxE0OWQ8

 ..😭😭ዘማሪት የምስራች ከዚህ አለም በሞት ተለይታ ወደ ጌታ ሄዳለች። እግዚአብሔር ለቤተሰቦቿ፣ ለወዳጅ ዘመዶቿ መፅናናትን ያድርግ
02/06/2025

..😭😭
ዘማሪት የምስራች ከዚህ አለም በሞት ተለይታ ወደ ጌታ ሄዳለች። እግዚአብሔር ለቤተሰቦቿ፣ ለወዳጅ ዘመዶቿ መፅናናትን ያድርግ

ወንጌላዉያኖቹ በአደጋዉ ሕይወታቸዉ አልፏል!! 😭ለሁሉም የሟች ቤተሰቦች መጽናናትን እንመኛለን!! 😭 ዛሬ ከጠዋቱ 3:00 ሠዓት ላይ በወላይታ ሶዶ በደረሰዉ የተሽከርካሪ አደጋ የሪፈራል ቃለ ሕ...
16/05/2025

ወንጌላዉያኖቹ በአደጋዉ ሕይወታቸዉ አልፏል!! 😭
ለሁሉም የሟች ቤተሰቦች መጽናናትን እንመኛለን!! 😭

ዛሬ ከጠዋቱ 3:00 ሠዓት ላይ በወላይታ ሶዶ በደረሰዉ የተሽከርካሪ አደጋ የሪፈራል ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን አገልጋይ የሆነችዉ ወንጌላዊ አሳመነች አባተ እንዲሁም በካቦድ አማኑኤል ሕብረት ቤተ ክርስቲያን አገልጋይ ታመነ ታደሰ በደረሰዉ አደጋ ሕይወታቸዉ አልፏል።
የዝግጅት ክፍላቸችን በአደጋዉ ጉዳት ለደረሰባቸዉና ቤተሰቦቻቸዉን ላጡ ለሟች ቤተሰቦች፤ ወዳጆቻቸዉ ጓደኞቻቸዉ ለቤተ ክርሰቲያኗ ምዕመናን በአጠቃላይ ለሁሉም ከፍ ያለ መጽናናትን ይመኛል!! 😭😭

የተወደደ ወንድማችን ዘማሪ ይትባረክ ቀለበት አድርጓል። እኛምይትቤ እና እጮኛውን እንኳን ጌታ ረዳችሁ እንላለን...
09/05/2025

የተወደደ ወንድማችን ዘማሪ ይትባረክ ቀለበት አድርጓል። እኛምይትቤ እና እጮኛውን እንኳን ጌታ ረዳችሁ እንላለን...

"  አንዱ ስለ ሁሉ ሞተ"(2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:14)
16/04/2025

" አንዱ ስለ ሁሉ ሞተ"
(2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:14)

እንኳን ደስ አለህ ናቲ ቀሪው ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን🎉🎉
13/04/2025

እንኳን ደስ አለህ ናቲ ቀሪው ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን🎉🎉

 #ማፅናናትህ...በመንፈስ ቅዱስ ምክንያት ከከባድ የልጇ ሀዘን የተፅናናችዉ እታችን ዘሪቱ  ማፅናናትህ በተሰኘ አዲስ የዝማሬ አልበም እየመጣች ነው።New Live album Coming soon!...
12/04/2025

#ማፅናናትህ...
በመንፈስ ቅዱስ ምክንያት ከከባድ የልጇ ሀዘን የተፅናናችዉ እታችን ዘሪቱ ማፅናናትህ በተሰኘ አዲስ የዝማሬ አልበም እየመጣች ነው።
New Live album
Coming soon!!
"አቤቱ፥ ለልቤ እንደ መከራዋ ብዛት ማጽናናትህ ነፍሴን ደስ አሰኛት።" መዝሙር 94፥19
#ማጽናናትህ

 እጅግ ተወዳጁ የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን የሙዚቃ ታሪክ አድምቆ የፃፈው የዘጠናዎቹ ዝማሬዎች የጀርባ አጥንት ሙዚቀኛ እንቁ ግርማ  በዛሬው ዕለት በሆሊቢት ወርሽፕ ሚንስትሪ ሰርፕራይዝ ተደርጓል...
05/04/2025


እጅግ ተወዳጁ የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን የሙዚቃ ታሪክ አድምቆ የፃፈው የዘጠናዎቹ ዝማሬዎች የጀርባ አጥንት ሙዚቀኛ እንቁ ግርማ በዛሬው ዕለት በሆሊቢት ወርሽፕ ሚንስትሪ ሰርፕራይዝ ተደርጓል።
መቼም ሆሊቢቶችን የምንገልፅበት ቃል የለንም
ሙሉ ፕሮግራሙን በክርስቲያን ቲዩብ የዩቲዩብ ቻናል ይጠብቁ....

ክራይስት አርሚ ኢንተርናሽናል ቸርች ታገደ።  I ክራይስት አርሚ ኢንተርናሽናል ቸርች በካውንስሉ በምዝገባ ቁጥር 03111 የተመዘገበች የሃይማኖት ተቋም መሆኗ ይታወቃል፡፡ይሁን እንጂ ቤተክርስ...
28/03/2025

ክራይስት አርሚ ኢንተርናሽናል ቸርች ታገደ።

I ክራይስት አርሚ ኢንተርናሽናል ቸርች በካውንስሉ በምዝገባ ቁጥር 03111 የተመዘገበች የሃይማኖት ተቋም መሆኗ ይታወቃል፡፡

ይሁን እንጂ ቤተክርስቲያኒቱ የካውንስሉ አባል ስትሆን ልታከናውናቸው ከሚገቡ መመሪያዎችና ደንቦች መካከል አንዱ የካውንስሉ አባላት ስነ ምግባር መመሪያ ሲሆን በስነ ምግባር መመሪያው አንቀጽ 9.3 ላይ የስነ ምግባር ግድፈቶች ተብለው በዝርዝር የተገለጹትን ተግባራት በቤተክርስቲያኒቱ መሪ መፈጸሙን አረጋግጠናል።

በመሆኑም ጉዳዩ በካውንስሉ ሥነ መለኮት ኮሚሽን እና የሕግ ኮሚሽን ታይቶ በሚመለከታቸው አካላት የመጨረሻ ውሳኔ እስከሚሰጥ ድረስ የቤተክርስቲያኒቱ ፈቃድ ታግዶ የሚቆይ ሲሆን ሁሉም የካውንስሉ አስተዳደራዊ መዋቅሮችና የሚመለከታችሁ የመንግስት አካላት ይህንንና ከዚህ በኋላ የሚተላለፉ ውሳኔዎችን እንድታስፈጽሙ በግልባጭ ተመዝግቦላችኋል፡፡

የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል

ዘማሪ ኤፍሬም አለሙ እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት
25/03/2025

ዘማሪ ኤፍሬም አለሙ እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት

25/03/2025

ማስተር አብነት መንታ ልጆች ተጨምረውለታል
እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን እግዚአብሔር ረዳችሁ 🙏

በፀሎት የሚያምን ሰው ይባረካል ማስተር አብነት እግዚአብሔር ዘመንህን ስራህን  ይባርክ ከዚህ በላይ ያስፋ...
22/03/2025

በፀሎት የሚያምን ሰው ይባረካል ማስተር አብነት እግዚአብሔር ዘመንህን ስራህን ይባርክ ከዚህ በላይ ያስፋ...

ለልጆች መኪና ቤት ሀብት እየሰጠን ፍቅርና ጊዜ ከነፈግናቸዉ አእምሮአቸዉ  ይጎዳል። ለተጎዳ ልጅ ምን አዉርሰን ብቁ ሰዉ እናረገዋለን። እኔ በበኩሌ ወዳጆቼን ቀነስ አድርጌ ከሰኞ አስገሰኛ ልጆ...
22/03/2025

ለልጆች መኪና ቤት ሀብት እየሰጠን ፍቅርና ጊዜ ከነፈግናቸዉ አእምሮአቸዉ ይጎዳል። ለተጎዳ ልጅ ምን አዉርሰን ብቁ ሰዉ እናረገዋለን። እኔ በበኩሌ ወዳጆቼን ቀነስ አድርጌ ከሰኞ አስገሰኛ ልጆቼ አያሯሯጡኝ እገኛለዉ። በእርግጠኛነት አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አሯሯጤን ቢያየኝ የሆነ ቦታ ይወሽቀኛል ብዬ አምናለዉ። እወዳችኋለዉ መልካም ቀን

Address

Halaba Kulito
Alaba K'ulito

Telephone

+251929560069

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when እንዘምር-Enzemr posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share