Halaba Full Gospel Believers Church

Halaba Full Gospel Believers Church Let us be on the side of Halaba full gospel church.

06/06/2023
31/03/2023
08/08/2022
ወጣት ተተኳሽ ጥይት ነው
05/08/2022

ወጣት ተተኳሽ ጥይት ነው

....
#ከነሀሴ7-8_አይቀርም...........
በሀገራችን ቤተክርስቲያናት ወጣቶች ላይ ከሚሰሩ ቸርቾች ግንባር ቀደሟ ናት ክራይስት ጅሰስ ኢንተርናሽናል ቸርች። ቸርቿ በየአመቱ ለዮንቨርስቲና ለሀይስኩል ተማሪዎች ልዮ ኮንፈረንስ ታደርጋለች። ዘንድሮ ፕሮግራሙ ለ7ኛ ጊዜ ይደረጋል፡፡ባለፉት 6 አመታት በነበረው ልዮ ኮንፈረንስ ብዙ ወጣቶች ነፃ ወጥተዋል፣ ከተለያዩ እስራቶች ተፈትተዋል፣ በመንፈስ ቅዱስ ተሞልተዋል። ዘንድሮም ይሄው ፕሮግራም ከፊታችን ነሀሴ 7-8 በCJ ቤተክርስቲያን ይደረጋል። ሁላችሁም ወጣቶች በጌታ ፍቅር ተጋብዛችኋል………

13/06/2022

ኢየሱስ ይመጣል

Take a part of this Program.
07/05/2022

Take a part of this Program.

ቤተክርስቲያንን የመታደግ ጥሪ ሁሉም ወገኖች በሃገር ውስጥም ከሃገር ውጪም ላላችሁ ቅዱሳን እንዲሁም የሌላ ሃይማኖት ተከታይ ልትሆኑ ትችላላችሁ በቡታጅራ የምትገኘውን ቁ2 ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን አግዙኝ እያለችን ነው የማምለኪያ ስፍራው በባንክ የተያዘ በመሆኑ እዳውንም ለመክፈልም ቤተክርስቲያኒቷ እየጣረች ቢሆንም በዚህ ጊዜ እዳው ከብዶባት የእኛን እገዛ ትሻለች ገንዘብ ያላችሁ ነጋዴዎች ሌሎችም ወገኖች በዚ መልካም ስፍራ ላይ ዘር ዝሩ የምትችሉትን አድርጉ። ስለ ምታደርጉት ትብብር እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለበለጠ መረጃ እና የቤተክርስቲያኒቷ መሪዎች ለማግኘት ከስር ያለውን ደብዳቤ ማንበብ ይችላሉ። ተጨማሪ መረጃ 0948188495 ይደውሉ ተባረኩ!!

ነግ በእኔ በሚለው
27/04/2022

ነግ በእኔ በሚለው

የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች ካውንስል ጎንደር በሙስሊም ወገኖች ላይ የደረሰውን ጥቃት አውግዟል...

Address

Alaba K'ulito

Telephone

+251923373038

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Halaba Full Gospel Believers Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Halaba Full Gospel Believers Church:

Share