Adigrat University Christian Students Fellowship

Adigrat University Christian Students Fellowship አዲግራትን ለክርስቶስ

21/08/2021
15/03/2021

Mission and Bible

19/02/2021
08/02/2020

“"For God so loved the world that he gave his one and only Son, that whoever believes in him shall not perish but have eternal life.”
— John 3:16 (NIV)

09/06/2019

" ወዳጆች ሆይ፥ አሁን የምጽፍላችሁ መልእክት ይህች ሁለተኛይቱ ናት። በቅዱሳን ነቢያትም ቀድሞ የተባለውን ቃል በሐዋርያቶቻችሁም ያገኛችኋትን የጌታንና የመድኃኒትን ትእዛዝ እንድታስቡ በሁለቱ እያሳሰብኋችሁ ቅን ልቡናችሁን አነቃቃለሁ።"
(2ኛ የጴጥሮስ መልእክት 3:1-2)

22/01/2019

እግር ታሞ እጅ ምን አገባኝ የሚል ከሆነ አፍንጫ ከተሠነፈጠበት ሽታ መውጣት ፈልጎ እግር ካልረዳው። ጆሮ የሠማው ወደ አዕምሮ ካልደረሰ፣ ዓይን ተጠቅቶ የሚያለቅስበትን ጉድፍ እጅ አላነሳ ካለ። ያኔ ሙሉ አካሉ ታሟል ማለት ነው።
የአካል ዋነኛ ስራ ራስን መስማት ነው።

09/09/2018

ሻሎም
✡ክርስትናችን #የፉክክር እና #የንግግር አደለም::
#በክርስትና ውስጥ #በፉክክር #አንዱን #ለመብለጥ #ለመታየት #ዝናን እና #ስምን #ለማካበት #የምንሰራበት, #ጎንዮሽ ካሁን ካሁን #ደረሰብኝ እና #ደረስኩበት እያልን #በተኩላ #ባህሪ #የምንጓዝበት እና #የምንመላለስበት #ምልልስ #ሳይሆን #ከጎን ላለ #ወንድማችን #በየዋሀት #መንፈስ #የምንታዘዝበት ለእርሱ ብቻ ሳይሆን #ለሸክላው #መገኛ #ለቅዱሱ #መንፈስ #ራሳችንን #የምንሠዋበት ነው፡፡
✔የክርስትና #መርህ ሁሌም #ዝቅ ብሎ #በማገልገል ውስጥ #ክብርና #ከፍታ ያለበት #በመናጠቅ እና #የሌላውን ደረጃ #በመቀማት እና #በመመኘት #ማይኖርበት ነው፡፡
✡ዝቅታ ማለት #ፊት #ለይተን #የምናደርገው #የክርስትና #ስርአት ሳይሆን ✞የክርስትና ✞ህይወትነው፡፡
✡ #ክርስትናችን #የንግግር እና #የፉከራ ሳይሆን #የሀይልና #የመገለጥ ነው፡፡
✡በክርስትና ውስጥ ብዙ #ተናጋሪ አለ ግን #ክርስትና #መናገር እና #ማውራት ብቻ ሳይሆን #መኖርም #ጭምር ነው::
✡ ካወራንም እንደ ✞እግዚአብሄር ✞ቃል አውርተን #ያወራነውን #የምንኖርበት ነው፡፡
✡በንግግር #ማምለጥ #የሚቻለው #ከግርግር ብቻ ነው ፡፡
✡መንፈሳዊ #አለም ላይ #ሰውን #እንደምናጭበረብረው #ማጭበርበር አይቻልም
✡✡እሱ #በብርሀን #ውስጥ #ብርሀንን #አስገኝቶ ለኛ #ብርሀን ሆኖ የሚኖር ታላቅ ብርሀን ነው✡✡፡፡
✡ክርስትናችን #የንግግርም #የፉክክርም #አይደለም
✡የዝቅታና #የመኖር እንጂ፡፡
✞✞✞✞ጌታ ይባርካቹ✞✞✞✞
✞✞✞✞ የጌታ ሰላም ከእናንተ ጋር ይሁን፡፡

Address

Adigrat

Telephone

+251-967434278

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Adigrat University Christian Students Fellowship posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share