የደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል ቤ/ክ አንቀጸ ብርሃን ሰንበት ት/ቤት

  • Home
  • Ethiopia
  • Addis Abeba
  • የደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል ቤ/ክ አንቀጸ ብርሃን ሰንበት ት/ቤት

የደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል ቤ/ክ አንቀጸ ብርሃን ሰንበት ት/ቤት ይህ የደ/ኃ/ቅ/ራጉኤል ቤ/ክ አንቀጸ ብርሃን ሰ/ት/ቤት ለህዝበ ? The Sunday school is well known/famous/ 47 aged Sunday school that established by above mentioned actors.

Debere Hyle St.Raguel Church Sunday school was established in 1959 E.C by the will of Almighty GOD, that day's Administrator of the church& the honoring president of Sunday school Melake Hayl Aba Kifle Yohannes's series effort and with deep collaboration of the church's priests, Deacons and full interested about 40-50 village youngsters.

የእመቤታችን የትንሳኤ እና ዕርገት በዓል አከባበር  #መርካቶራጉኤል  #ኪዳነምሕረትነሐሴ 16/2018 ዓ.ም
22/08/2026

የእመቤታችን የትንሳኤ እና ዕርገት በዓል አከባበር #መርካቶራጉኤል #ኪዳነምሕረት
ነሐሴ 16/2018 ዓ.ም

22/08/2026

የመርካቶ ደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል ቤ/ክ አንቀጸ ብርሃን ሰንበት ት/ቤት ማህበራዊ ድህረ ገጾችን በመከታተ...

የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ትንሳኤ እና ዕርገት በዓለ ንግሥ ቀጥታ ስርጭት
22/08/2026

የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ትንሳኤ እና ዕርገት በዓለ ንግሥ ቀጥታ ስርጭት

የመርካቶ ደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል ቤ/ክ አንቀጸ ብርሃን ሰንበት ት/ቤት ማህበራዊ ድህረ ገጾችን በመከታተ...

የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የትንሳኤ እና ዕርገት በዓል ስርዓተ ቅዳሴ ቀጥታ ስርጭት
22/08/2026

የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የትንሳኤ እና ዕርገት በዓል ስርዓተ ቅዳሴ ቀጥታ ስርጭት

የመርካቶ ደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል ቤ/ክ አንቀጸ ብርሃን ሰንበት ት/ቤት ማህበራዊ ድህረ ገጾችን በመከታተ...

21/08/2026

ስርዓተ ማኅሌት ዘነሐሴ #ኪዳነምሕረት #መርካቶራጉኤል ቀጥታ ስርጭት

ስርዓተ ማኅሌት ዘነሐሴ  #ኪዳነምሕረት  #መርካቶራጉኤል ቀጥታ ስርጭት
21/08/2026

ስርዓተ ማኅሌት ዘነሐሴ #ኪዳነምሕረት #መርካቶራጉኤል ቀጥታ ስርጭት

የመርካቶ ደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል ቤ/ክ አንቀጸ ብርሃን ሰንበት ት/ቤት ማህበራዊ ድህረ ገጾችን በመከታተ...

"ደብተራ ፍጽምት ዘጳውሊ ዘይእቲ እግዝእትነ ማርያም..." በአፍኣ በውስጥ ፍጽምት የምትሆን የጳውሎስ ደብተራ የተባለች እመ ብርሃን ድንግል ማርያም ናት🙏 ኹሉን ቻይ እግዚአብሔር በእውነት የሠ...
21/08/2026

"ደብተራ ፍጽምት ዘጳውሊ ዘይእቲ እግዝእትነ ማርያም..."

በአፍኣ በውስጥ ፍጽምት የምትሆን የጳውሎስ ደብተራ የተባለች እመ ብርሃን ድንግል ማርያም ናት🙏

ኹሉን ቻይ እግዚአብሔር በእውነት የሠራት የጳውሎስ ፍጽምት ድንኳን ቅድስት ድንግል ማርያም የልጇ አገልጋይ የኾነ አባቷ ዳዊት በመሰንቆው እያመሰገናት ከሚጠፋ ወደ ማይጠፋ አፈለሳት:: (ቅዱስ ያሬድ)

እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ #ነሐሴኪዳነምሕረት16
#ኪዳነምሕረት #ቤተክርስቲያን #ማርያም

የምስራች ለኦንላይን መንፈሳዊ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ ✍️የደ/ኃ/ቅ/ራጉኤል አ/ብ ሰ/ት/ቤት በትምህርትና ሥልጠና ዋና ክፍል ርቀትና ተልዕኮ  ንዑስ ክፍል 5ኛ ዙር የቀዳማይ   የኦንላይን ...
21/08/2026

የምስራች ለኦንላይን መንፈሳዊ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ
✍️የደ/ኃ/ቅ/ራጉኤል አ/ብ ሰ/ት/ቤት በትምህርትና ሥልጠና ዋና ክፍል ርቀትና ተልዕኮ ንዑስ ክፍል 5ኛ ዙር የቀዳማይ የኦንላይን ትምህርት ለመስጠት ተማሪ ምዝገባ ጀምሯል።
የሚሰጠው ትምህርት
፩/ ትምህርተ ሃይማኖት
፪/ መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት
፫/ የቤተ ክርስቲያን ታሪክ
፬/ ግእዝ
፭/ ክርስቲያናዊ ሥነ ምግባር ሲሆን በኦንላይን ተከታታይ መንፈሳዊ ትምህርት መማር የምትፈልጉ ምእመናን ከስር በተቀመጠው ሊንክ ገብታችሁ እንድትመዘገቡ እንጠቁማለን።
የመመዝገቢያ ሊንክ https://forms.gle/Cmfxier6xPsNcPS88
ለበለጠ መረጃ በቴሌግራም በእነዚህ አድራሻዎች መጠየቅ ትችላላችሁ Tg
✍️ትምህርቱ የሚሰጠው :- zoom ,telegram እና ሌሎች ማኅበራዊ ሚድያ ነው።
✍️ትምህርቱ የሚጀመረው መስከረም 25 2019 ዓ/ም ይሆናል።
✍✍ መመዝገቢያ 300 ብር
ማሳሰቢያ፡
✍️Online ገብቶ መማር ግዴታ ነው

የርቀትና ተልዕኮ ንዑስ ክፍል የኦንላይን ተማሪዎች መመዝጋቢያ ቅጽ

የበዓለ ደብረ ታቦር ልዩ ጉባኤ ፤ በቀጥታ ስርጭት👇
19/08/2026

የበዓለ ደብረ ታቦር ልዩ ጉባኤ ፤ በቀጥታ ስርጭት👇

የመርካቶ ደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል ቤ/ክ አንቀጸ ብርሃን ሰንበት ት/ቤት ማህበራዊ ድህረ ገጾችን በመከታተ...

Address

Merkato
Addis Abeba
1000/51419

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል ቤ/ክ አንቀጸ ብርሃን ሰንበት ት/ቤት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to የደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል ቤ/ክ አንቀጸ ብርሃን ሰንበት ት/ቤት:

Shortcuts

Share