Seven Golden Lampstands International Gosple ministry

Seven Golden Lampstands International Gosple ministry “ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው።”
— ዕብራውያን 13፥8

22/01/2026
 #እግዚአብሔርን መገልገል እንደ ሸክም ሳይሆን እንደ እድል አይታችሁ አገልግሉ። #ለአገልግሎት መሾም ታላቅ እድል ነው!
11/11/2023

#እግዚአብሔርን መገልገል እንደ ሸክም ሳይሆን እንደ እድል አይታችሁ አገልግሉ።
#ለአገልግሎት መሾም ታላቅ እድል ነው!

 #ለሽልማት እንጅ ለገንዘብ አታገልግል።“ከግብፅም ብዙ ገንዘብ ይልቅ ስለ ክርስቶስ መነቀፍ እጅግ የሚበልጥ ባለ ጠግነት እንዲሆን አስቦአልና ለጊዜው በኃጢአት ከሚገኝ ደስታ ይልቅ ከእግዚአብሔ...
11/11/2023

#ለሽልማት እንጅ ለገንዘብ አታገልግል።
“ከግብፅም ብዙ ገንዘብ ይልቅ ስለ ክርስቶስ መነቀፍ እጅግ የሚበልጥ ባለ ጠግነት እንዲሆን አስቦአልና ለጊዜው በኃጢአት ከሚገኝ ደስታ ይልቅ ከእግዚአብሔር ሕዝብ ጋር መከራ መቀበልን መረጠ፤ ብድራቱን ትኵር ብሎ ተመልክቶአልና።”
— ዕብራውያን 11፥25-26

 #እግዚአብሔር ከአሰቀመጣችሁ ቦታ👉 የጠላትን ዛቻ ፈርተችሁ አትለቀቁ። “ኤልያስም ያን በሰማ ጊዜ ፊቱን በመጐናጸፊያው ሸፈነ፥ ወጥቶም በዋሻው ደጃፍ ቆመ። እነሆ፦ ኤልያስ ሆይ፥ በዚህ ምን ታ...
07/11/2023

#እግዚአብሔር ከአሰቀመጣችሁ ቦታ
👉 የጠላትን ዛቻ ፈርተችሁ አትለቀቁ።
“ኤልያስም ያን በሰማ ጊዜ ፊቱን በመጐናጸፊያው ሸፈነ፥ ወጥቶም በዋሻው ደጃፍ ቆመ። እነሆ፦ ኤልያስ ሆይ፥ በዚህ ምን ታደርጋለህ? የሚል ድምፅ ወደ እርሱ መጣ።”
— 1ኛ ነገሥት 19፥13

“አዎን፥ ሙታንን በሚያነሣ በእግዚአብሔር እንጂ በራሳችን እንዳንታመን፥ እኛ ራሳችን የሞትን ፍርድ በውስጣችን ሰምተን ነበር።”  — 2ኛ ቆሮ 1፥9ቤተሰቦቻችን መልካም ቀን ይሁንላችሁ!
05/11/2023

“አዎን፥ ሙታንን በሚያነሣ በእግዚአብሔር እንጂ በራሳችን እንዳንታመን፥ እኛ ራሳችን የሞትን ፍርድ በውስጣችን ሰምተን ነበር።”
— 2ኛ ቆሮ 1፥9
ቤተሰቦቻችን መልካም ቀን ይሁንላችሁ!

“ሐዋርያትም የጌታን የኢየሱስ ክርስቶስን ትንሣኤ በታላቅ ኃይል ይመሰክሩ ነበር፤ በሁሉም ላይ ታላቅ ጸጋ ነበረባቸው።”  — ሐዋርያት 4፥33
02/11/2023

“ሐዋርያትም የጌታን የኢየሱስ ክርስቶስን ትንሣኤ በታላቅ ኃይል ይመሰክሩ ነበር፤ በሁሉም ላይ ታላቅ ጸጋ ነበረባቸው።”
— ሐዋርያት 4፥33

 #በአዲስ አበባ የመጀመሪያው የመሠረተ ክርሰቶስ የጸሎት ቤት  #እሰኪ መለስ ዝም አንልም በደርግ ተወርሶ ያልተመለሰ የመጀመሪያው የመሠረተ ክርስቶስ የጸሎት ቤት  #እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ...
31/10/2023

#በአዲስ አበባ የመጀመሪያው የመሠረተ ክርሰቶስ የጸሎት ቤት #እሰኪ መለስ ዝም አንልም
በደርግ ተወርሶ ያልተመለሰ የመጀመሪያው የመሠረተ ክርስቶስ የጸሎት ቤት
#እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ !
#ወንጌል ያሸንፋል !
golden lampstands international gospel ministry

“እግዚአብሔር ግን እንደ ኃያልና እንደ ጨካኝ ከእኔ ጋር ነው፤ ስለዚህ አሳዳጆቼ ይሰናከላሉ አያሸንፉም፤ አይከናወንላቸውምና በጽኑ እፍረት ያፍራሉ፥ ለዘላለምም በማይረሳ ጕስቍልና ይጐሰቍላሉ።”...
31/10/2023

“እግዚአብሔር ግን እንደ ኃያልና እንደ ጨካኝ ከእኔ ጋር ነው፤ ስለዚህ አሳዳጆቼ ይሰናከላሉ አያሸንፉም፤ አይከናወንላቸውምና በጽኑ እፍረት ያፍራሉ፥ ለዘላለምም በማይረሳ ጕስቍልና ይጐሰቍላሉ።”
— ኤርምያስ 20፥11

“እርሱም፦ ወደ በጉ ሰርግ እራት የተጠሩ ብፁዓን ናቸው ብለህ ጻፍ አለኝ። ደግሞም፦ ይህ የእግዚአብሔር እውነተኛ ቃል ነው አለኝ።”  — ራእይ 19፥9
26/10/2023

“እርሱም፦ ወደ በጉ ሰርግ እራት የተጠሩ ብፁዓን ናቸው ብለህ ጻፍ አለኝ። ደግሞም፦ ይህ የእግዚአብሔር እውነተኛ ቃል ነው አለኝ።”
— ራእይ 19፥9

Address

Addis Ababa

Telephone

+251912196958

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Seven Golden Lampstands International Gosple ministry posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Seven Golden Lampstands International Gosple ministry:

Share