15/09/2026
🥁ልዩ የወጣቶች ፕሮግራም 🥁
🎙ከቤተክርስቲያን መሪዎች ጋር
በእለቱ:-
🔖Welcome & Goodbye
🔖የ2019 የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት መክፈቻ
🔖የክረምት ቲዮሎጂ ኮርስ የሰርተፍኬት ጊዜ
⏰ቅዳሜ መስከረም 9 ከ 11:30 ጀምሮ
✨22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች አገልግሎት✨
የዚህ አገልግሎት ራዕይ
በመንፈስ ቅዱስ የተሞሉ ፣የእግዚአብሔርን ቃል የታጠቁ
፣የክርስቶስ ደቀመዝሙር የሆኑ ፣ የእግዚአብሔርን መንግሥት የሚያሰፉ ወጣቶች እና ታዳጊዎችን ማፍራት ነው።
Addis Ababa
Be the first to know and let us send you an email when 22 Full Gospel Church Youths and Teenages posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.