Gospel Life

Gospel Life ልቤ ፀና ልቤ ባንተ ፀና!! WORKS AT KINGDOM OF GOD �
(1)

01/05/2026

Hafuurri dhaloota abdii kutachiisu Kun maqaa yesuusiin haa cabu.
Ijoollee waaqayyoon kadhadhaa🥺

05/03/2026

በመከራ ቀን እግዚአብሔር ይስማህ::

ጉልበት ባለኝ ጊዜ ስጠይቀው ቆይ እያለ የእኔ ጉልበት እስኪደክም ደጅ እያስጠናኝ 😥አለቀ ደከመኝ ብዬ ስጨርስአየሁት እግዚአብሔርን  #አንድ ብሎ ስጀምር... #አንድ አለ እኔ ስጨርስ ፤ጀማመረ...
16/02/2026

ጉልበት ባለኝ ጊዜ ስጠይቀው ቆይ እያለ የእኔ ጉልበት እስኪደክም ደጅ እያስጠናኝ 😥
አለቀ ደከመኝ ብዬ ስጨርስ
አየሁት እግዚአብሔርን #አንድ ብሎ ስጀምር...

#አንድ አለ እኔ ስጨርስ ፤ጀማመረ ያለኔ ልያሳምር 🙌
አንድ አለ እኔ ደክሞኝ ሳበቃ ፥ጀማመረ ያለኔ
Bereket LemmaBereket Lemma

አንተ ለኔ መልካም (Ante Lene Melkam) - አስፋው ፡ መለሰኃይልህ ብዙ ሲሆን ጠላቶች ቢዋሹእኔ ግን አልልም ከእነርሱ እንደ አንዱ/2አቤቱ ሥርዓትህ መካሪ ነውምስክርነትህ ተድላዬ/2የ...
27/01/2026

አንተ ለኔ መልካም (Ante Lene Melkam) - አስፋው ፡ መለሰ

ኃይልህ ብዙ ሲሆን ጠላቶች ቢዋሹ
እኔ ግን አልልም ከእነርሱ እንደ አንዱ/2

አቤቱ ሥርዓትህ መካሪ ነው
ምስክርነትህ ተድላዬ/2

የጠላቶች ቁጣ በነደደ ጊዜ
አንተ ለእኔ መልካም ነህ አንተ ለእኔ መልካም/2
የሰው ፊት ሲጠቁር ጊዜ ሲለውጠው
አንተ ለእኔ መልካም ነህ አንተ ለእኔ መልካም/2
ገዢዎች በእኔ ላይ በተነሱ ሰዓት
አንተ ለእኔ መልካም ነህ አንተ ለእኔ መልካም/2

ዘመኑ ሲከፋ ቀኑ ሲጨላልም
አንተ ለእኔ መልካም ነህ አንተ ለእኔ መልካም/2
አለቆች በእኔ ላይ በዋሹብኝ ሰዓት
አንተ ለእኔ መልካም ነህ አንተ ለእኔ መልካም/2
ምድረ በዳ ሲሆን የሚታየው ነገር
አንተ ለእኔ መልካም ነህ አንተ ለእኔ መልካም/2

የማይነጋ መስሎ የጨለመው
የጠላቴ ቁጣ ድንፋታው
ከፍታዬን ጌታ ሲጨምር
አድርጎኛል ለጠላት ሽብር
አድርጎኛል ለሰይጣን ሽብር
ምክንያቱ ነኝ ለጠላት ሽብር

የትላንቱ ዛሬ የት አለ
ሊያጠፋኝ የተማማለ
ምኞት ሆኖ ቀረ ሃሳቡ
እኔስ አለሁ ዛሬም በቤቱ /3

ተማምኜሃለሁ በምንም አልሰጋም
ተደግፌሃለሁ እኔ አልናወጥም/2

ወጀቡ ሲበዛ ሠልፉ ሲበረታ
አንተ ለእኔ መልካም ነህ አንተ ለእኔ መልካም/2
ጌታ ለእኔ መልካም ነህ ጌታ ለእኔ መልካም/2

16/01/2026

መጽናናትን እንመኛለን!!

ዝነኛው አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ ከዚህ አለም ተለየ። በአርቲስቱ ሞት የተሰማንን ልባዊ ሐዘን እየገለጽን ለቤተሰቦቹ ለወዳጅ ዘመድ ለስራ ባልደሰቦቹ በሙሉ መፅናናትን እንመኛለን!

10/01/2026
09/01/2026

✝️ ተወለደ የዓለም መድሃኒት በዘማሪ ዳግማዊ ጥላሁን

08/01/2026

ምህረት የበዛለት በዘማሪ ዳግማዊ ጥላሁን # - Dagmawi Tilahun

Address

Addis Ababa

Telephone

96176821068

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gospel Life posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Gospel Life:

Share