የተዋህዶ ኦርቶዶክስ መዝሙር ግጥሞች

የተዋህዶ ኦርቶዶክስ መዝሙር ግጥሞች የተዋህዶ መዝሙሮችን ግጥሞችን የሚያገኙመት ገፅ ነዉ

24/10/2024
04/03/2022
 #እንተባበርShare ሼር!በወስጥ መስመር የደረሰን መልዕክት ነው።ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ወጣት መምህር ዮናስ በንቲ ይባላል። የሁለት ልጆች አባት ሲሆን በአሁኑ ስዓት በከፍተኛ የልብ...
17/12/2020

#እንተባበር
Share ሼር!

በወስጥ መስመር የደረሰን መልዕክት ነው።

ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ወጣት መምህር ዮናስ በንቲ ይባላል። የሁለት ልጆች አባት ሲሆን በአሁኑ ስዓት በከፍተኛ የልብ ህመም እየተሰቃየ ይገኛል። ዶክተሮች እንደነገሩት ከሆነ የያዘው የበሽታ አይነት እዚህ ሀገር ባለ ህክምና ሊድን የሚችል ስላልሆነ ወደውጪ ሃገር ወጥቶ መታከም እንዳለበት ሀኪሞች አስታውቀውታል። ግለሰቡ በመምህርነት ሙያ ላይ እንደመሰማራታቸው የተጠየቀውን ከፍተኛ ክፍያ በራሳቸው መሸፈን ባለመቻላቸው የኢትዮጵያ ህዝብ ድጋፍ በማረግ ህይወታቸውን እንዲታደግላቸው የድረሱልኝ ጥሪያቸውን አቅርበዋል።
ግለሰቡን ለመርዳት አለያም ለማነጋገር የምትፈልጉ ስልክ ቁጥራቸው እና የባንክ አካውንታቸው በምስሉ ላይ የተሰተዋለው መሆኑን ስንገልፅ በታላቅ ትህትና ነው።
የምትሰጡ እግዚአብሔር ይስጣችሁ።
ውንድማችንንም እግዚአብሔር ይማርህ።

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የተዋህዶ ኦርቶዶክስ መዝሙር ግጥሞች posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share