Christ Kingdom

Christ Kingdom shakehina Glory international church

19/09/2021
ስልጣን ማለት  Legal power, or a right to command or to act; as the authority of a prince over subjects, መዝ 115:16"ምድርን ለሠው ል...
25/03/2021

ስልጣን ማለት
Legal power, or a right to command or to act; as the authority of a prince over subjects,
መዝ 115:16"ምድርን ለሠው ልጆች ሠጣት "የምድር ሕጋዊ ገዢና አስተዳዳሪ ከሠው ውጭ ሌላ የለም ገዢነት በስራ የመጣ ሳይሆን የእግዚአብሔር በረከት ነው
“እግዚአብሔርም ባረካቸው፥ እንዲህም አላቸው፦ ብዙ፥ ተባዙ፥ ምድርንም ሙሉአት፥ ግዙአትም፤ የባሕርን ዓሦችና የሰማይን ወፎች በምድር ላይ የሚንቀሳቀሱትንም ሁሉ ግዙአቸው።”
— ዘፍጥረት 1፥28

ልዩ የትምሕርትና የፀሎት ጊዜላይክና ሼር በማረግ አብረውን ያገልግሉ                ተባርካቹሐል
16/03/2021

ልዩ የትምሕርትና የፀሎት ጊዜ
ላይክና ሼር በማረግ አብረውን ያገልግሉ
ተባርካቹሐል

በልዩነት የመውጣት ምሽት ይሆናሎ                     የመለኮት ግልጠት  እግዚአብሔር ራሱን በየዘመኑ በልዩነት ይገልጥ ነበር  በዘፀ 6:1-6 ደግሞ ራሱን ሁሉን ቻይ ብሎ ለአብርሃ...
26/01/2021

በልዩነት የመውጣት ምሽት ይሆናሎ

የመለኮት ግልጠት
እግዚአብሔር ራሱን በየዘመኑ በልዩነት ይገልጥ ነበር በዘፀ 6:1-6 ደግሞ ራሱን ሁሉን ቻይ ብሎ ለአብርሃምና ለዘሩ መግለጡን እናም ስሙን ግን ከነሱ መሠወሩን ለሙሴ ይነግረዋል አያይዞም ለሙሴ ሌላ መገለጥ ይሠጠዋል
ወደ ሙሴ ከመሔዳችን በፊት ግን ለአብርሐም ራሱን ኤልሻዳይ ብሎ ገልጦ በዛ መገለጥ እንዲኖር እንዲመላለስ ነገረው አብርሐምም በዛ ከፍ ባለ መገለጥ ኖረበት ከፍታን ይዞ ለብዙዎች ተረፈበት።ነገር ግን ጌታ ለሙሴ ሌላ ልዩ እና አዲስ መገለጥ ያም ጆሖቫ የሚል ስም ነበረ ያ ስም ሲገለጥ ልዩነት ሆነ ምን ሆነ,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,ይ ቀ ጥ ላ ለ ል ነገ ማታ!!!!!!!! stay blessed

በመገኘቱ መረስረስ ይሆናል
02/11/2020

በመገኘቱ መረስረስ ይሆናል

26/09/2020

ድንቅ መልዕክት
ልጁ

Address

Lideta
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Christ Kingdom posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share