04/09/2026
ሕይወት ቤተክርስቲያን በነበረን ልዩ የፈውስ ፕሮግራም የእግዚአብሔር ሰው ነብይ ሮቤል ሃይሉ የእግዚአብሔርን ቃል ያካፈሉ ሲሆን እንዲሁም ለቅዱሳን ሁሉ በዘይት እጅ በመጫን ፀልየዋል እንዲሁም ብዙዎች ትንቢታዊ ሃይንል ተካፍለዋል ተባርከዋል ከቤተክርስቲያን ዘማሪያን ጋርም ልዩ የአምልኮ ጊዜ ነበረን እርሶም በመደበኛ የቤተክርስቲያናችን ፕሮግራሞች በመገኘት በረከትን እንዲካፈሉ ተጋብዘዋል!!!!
ሳምንትዊ ፕሮግራሞቻችን
ዘወትር ማክሰኞ:- ከ11 ሰዓት ጀምሮ የትምህርት እና የመንፈስ ቅዱስ ሙላት ምሽት፣
ዘወትር አርብ፦ ከማለዳው 2 ሰዓት ጀምሮ የፈውስ እና አርነት የመውጣት ጊዜ እንዲሁም
ዘወትር እሁድ:- ከማለዳው 4 ሰዓት ጀምሮ የቃል እና የአምልኮ ጊዜ ይኖረናል
አድራሻ ላፍቶ ታክሲ ማዞሪያ ፊትለፊት ክአቢሲኒያ ባንክ አጠገብ ባለው ቅያስ 100 ሜትር ወረድ ብለው ያገኙናል
ለበለጠ መረጃ +251970000001
www.youtube.com/
https://t.me/+VDIH4RcEW3fm037j
vm.tiktok.com/ZMN6FpKph
የጌታ ጸጋ እና ሰላም ይብዛላችሁ!!!!!