27/08/2026
-----💥💥ታላቅ ዓመታዊ ኮንፈረንስ💥💥---
🔥 በሰላም ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን ተዘጋጅተዋል 🔥
የፊታችን ነሐሴ 25 እስከ ጳጉሜ 1/ ለአንድ ሳመንት የሚቆይ
🟥 በብዙ የረዳንን አምላካችንን የምናመሰግንበት
🟥 ምሪት እና መልዕክት የምንቀበልበት
🟥 ለ ሪቫይቫል በብርታት የምንጸልይበት
ልዩ የሆነ ፕሮግራም ስለተዘጋጀ ሁላችሁም በዚህ ፕሮግራም ላይ እንድትገኙ እንጋብዛችኋለን!
💥💥አድራሻ፡ ጎተራ ማሳለጫ ከሪፍቲ ቫሊ ዩኒቨርሲቲ አጠገብ💥💥