Gospel Voices of Liberty

Gospel Voices of Liberty Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Gospel Voices of Liberty, Addis Ababa.

Yesuusi wongeelaa sidaamu afini farchiiratee.Maganu kalaqootee uyinoonkee budee korkataa asiinee Qa'runii Yesuusi manu garee baala gatisaatee re'yasiina ka'asii duduwatee
(Declaring the Gospel of the kingdom of God primerily in Sidama language).

14/06/2026
Jesus is the WINNER
11/06/2026

Jesus is the WINNER

በአንተ ጊዜ ጀምር
11/06/2026

በአንተ ጊዜ ጀምር

🎵 ይህን መዝሙር ለምትሰሙ ሁሉ በህይወታችሁ ላይ የጌታ ማዳን ይገለጣል ሳትናወጡ ጌታን በትዕግስት ጠብቁት መፅናናንት ይሆንላችኃል በአንድነት በመንፈስ ቅዱስ እንድናመሰግን ይሁን።✅...

08/06/2026

ሐዋ 13: 1
"በአንጾኪያም ባለችው ቤተ ክርስቲያን #ነቢያትና #መምህራን ነበሩ፤ እነርሱም በርናባስ፥ ኔጌር የተባለው ስምዖንም፥ የቀሬናው ሉክዮስም፥ የአራተኛው ክፍል ገዥ የሄሮድስም ባለምዋል ምናሔ፥ #ሳውልም ነበሩ።"
#ችግራችን በዚህ ዘመን የሐዋሪያትና የነቢያት ፀጋ በቤተክርስቲያን ውስጥ መኖር አለመኖር ሳይሆን የእውነተኞች መጥፋት ነው::እውነተኞች ቢኖሩ ኖሮማ ምድራችን አፍሪካ የሐሰተኞች መፈንጫ ባልሆነች ነበር::

05/06/2026

የተከበራችሁ የ GUUTA AWARD Foundation ገጽ ተከታዮች፣
ነገ ቅዳሜ፣ ሰኔ 6፣ 2026 የሚካሄደውን የጉታ አዋድ ፋውንዴሽን ይፋዊ ምሥረታ ፕሮግራም የቀጥታ ስርጭት ለብዙ ሰዎች እንዲደርስ፣ ገጻችንን Share በማድረግ እንድትደግፉን በትህትና እንጠይቃለን።
መልካም ነገሮችን በማጉላት ችግሮችን እንቀንሳለን!
እናመሰግናለን። 🙏🏻
English
Dear followers of this page,
We kindly ask for your support by sharing our page so that the live broadcast of the official inauguration ceremony of the Guta Awad Foundation, which will take place tomorrow, Saturday, June 6, 2026, can reach a wider audience.
By promoting good initiatives, we can help reduce challenges in our communities!
Thank you. 🙏

Afan Oromo
Hordoftoota mootummaa fuula kanaa kabajamoo,
Sagantaan eebba mootummaa fi hundeeffama mootummaa Guta Awad Foundation kan boru, Sanbata Waxabajjii 6, 2026 gaggeeffamu kallattiin akka namoota heddu bira ga’uuf, fuula keenya share gochuun akka nu deeggartan kabajaan isin gaafanna.
Waan gaarii mootummaa hawaasaaf ta’u guddisuun rakkoolee hir’isuu dandeenya!
Galatoomaa. 🙏

ትግርኛ
ክቡራት ተኸታተልቲ ናይዚ ገጽ፣
ነገ ቀዳም 6 ሰነ 2026 ዝካየድ ወግዓዊ ምስራት ፋውንዴሽን ጉታ አዋድ ብቐጥታ ዝተሓላለፍ ፕሮግራም ናብ ብዙሓት ሰባት ክበጽሕ ገጽና ብምክፋል (Share) ክትድግፉና ብትሕትና ንሓትት።
ሰናይ ነገራት ብምድጋፍ ኣብ ማሕበረሰብና ዘለዉ ጸገማት ክንቕንስ ንኽእል ኢና!
የቐንየልና። 🙏
Af-Soomaali
Kuwa sharafta leh ee nagu xiran boggan,
Waxaan si xushmad leh idiinka codsaneynaa inaad boggeenna la wadaagtaan (share-gareysaan) si baahinta tooska ah ee munaasabadda furitaanka rasmiga ah ee Guta Awad Foundation, oo dhici doonta berri, Sabti, Juun 6, 2026, ay u gaarto dad badan.
Markaan kor u qaadno waxyaabaha wanaagsan, waxaan yareyn karnaa caqabadaha ka jira bulshadeenna!
Mahadsanidiin. 🙏

ያሰብኩት ምኞቴ ደረሰየጌታዬ ቅባት ፈሰሰኢየሱሴ ገባ ከቤተአሜን እሴይ ሞላ ስለቴ
03/06/2026

ያሰብኩት ምኞቴ ደረሰ
የጌታዬ ቅባት ፈሰሰ
ኢየሱሴ ገባ ከቤተ
አሜን እሴይ ሞላ ስለቴ

ዘማሪ ጥሩሰው ሺበሺ Terusew Shibeshi

አንዳንዶች ከመድረክ ይወገዳሉ እየተወገዱም ነዉ!!ሐዋርያ ነኝ ነብይ ነኝ እኔ ሜጀር ነኝ ፊፍዝ ነኝ ያለዉ በሰሞኑን ቢዝነስ ስትነጥፍ በደንብ ጠብቁ የሚጠራ አለ። አሁንም በደንብ ነዉ የሚጠራዉ...
03/06/2026

አንዳንዶች ከመድረክ ይወገዳሉ እየተወገዱም ነዉ!!
ሐዋርያ ነኝ ነብይ ነኝ እኔ ሜጀር ነኝ ፊፍዝ ነኝ ያለዉ በሰሞኑን ቢዝነስ ስትነጥፍ በደንብ ጠብቁ የሚጠራ አለ። አሁንም በደንብ ነዉ የሚጠራዉ!
ዘማሪ እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ

አንዳንዶች እግዚአብሔር ለንስሃ ጊዜ እየሰጣቸዉ ነዉ! አትስበኩ ኢየሱስን እኔ እዚ ያልኖርኩኝ ምን ዋጋ አለዉ የሚሉም አሉ። ለነሱ ዋናዉ ነገር መኪና መንዳት ቤት መቀያያር የተለያየ ነገር ማድረግ ነዉ ሚሽናቸዉ ያለዉ!

ሐዋርያ ነኝ ነብይ ነኝ እኔ ሜጀር ነኝ ፊቭዥ ነኝ ያለዉ በሰሞኑ ቢዝነስ ስትነጥፍ ሲጋራ የማጨስና ዓለማዊ ዓለማዊ የሚሰራዉ መጀመሪያም ከኛ ጋር እንዳልነበሩ ይታወቅ ነበር ወጡ ይላል ዮሐንስ ሲጽፍ!

ስለዚህ እነዚን ሁለት ዓመታት በደንብ ጠብቁ የሚጠራ አለ አሁንም በደንብ ነዉ የሚጠራዉ! አንዳንዶች ለንስሃ እግዚአብሔር ጊዜ እየሰጣቸዉ ነዉ።
ክፍት ነዉ። የምህረት እጁ ቀኑን ሙሉ ተዘርግቷል።
በልጅነቴ የገባብኝ ወንጌል የተማርኩት አዕማድ ያስተማሩኝ ቅዱስ ቃሉ መስታወት የሆነልኝ ቃል ከኖርኩ በኋላ እንዳልኖር የሚያደርግ ቃል ነዉ። አንዳንዶች ከመድረክ ይወገዳሉ እየተወገዱ ነዉ። ሲቀጥል ጴጥሮስ አንተም ገንዘብህም ጥፉ ነዉ ያለዉ። የእግዚአብሔርን ፀጋና የመንፈስ ቅዱስን አሰራር በገንዘብ መለወጥ የፈለገ ሰዉ ዛሬ ፍራንክ ይገኝበት እንጂ የነሱን እርካታ የሚፈጽሙ የወረዱ ንክቲዎች ብልግናዎች ናቸዉ።

አትስበኩ የኢየሱስን እዚህ ያልኖርኩኝ ምን ዋጋ አለዉ የሚሉ አሉ። ለነሱ ዋናዉ መኪና መንዳት ቤት መቀያያር የተለያየ ነገር ማድረግ ነዉ ሚሽናቸዉ ያለዉ! መኪና አስፈላጊ ሊሆን ይችላል የኢየሱስን ደም ግን ረግጬ መኪና አልገዛም መጽሐፍ ቅዱስን ጥዬ ቤት አልሰራም! አሁንም ኢየሱስን የማይመስል የበረሃ ወይራ ተነስቶ ይወረወራል።

ከራሱ ለማድመጥ👇
https://www.facebook.com/reel/1465274738260768/?app=fbl

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gospel Voices of Liberty posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Gospel Voices of Liberty:

Share