Ayer Tena Emmanuel United Church

Ayer Tena Emmanuel United Church This page is created to share information about Ayer Tena Emmanuel united Church activities and to serve the Gospel through social media

አየር ጤና አማኑኤል ህብረት ቤተክርስቲያን እናት ከሆነችው የአዲስ አበባ አማኑኤል ህብረት ቤተክርስቲያን ወንድም አክሊሉ አደፍርስ አማካኝነት በ1998 በቤት ውስጥ የመፀሀፍ ቅዱስ ጥናት አገልግሎት ተጀምሮ የገልግሎት አድማሱን አስፋቶ አጥቢያ የወጣ ቤተክስቲያን ነው፡፡

Come and share the grace of God.
19/03/2021

Come and share the grace of God.

በክረምት ወቅት የነበረን የማህበረሠብ አገልግሎት፡  ትምህርት ጨዋታ እና የምገባ ግዜበክርስቶስ ትምህርት አምነው በቤተክርስቲያን የተጠመቁ
14/09/2017

በክረምት ወቅት የነበረን የማህበረሠብ አገልግሎት፡ ትምህርት ጨዋታ እና የምገባ ግዜ
በክርስቶስ ትምህርት አምነው በቤተክርስቲያን የተጠመቁ

ቤተክርስቲያን ጾምና የጸሎት ግዜን አውጃለች፡፡ ከሚያዝያ 1- 21 2008 ድረስ ለተከታታይ ሶስት ሳምንት በሀገር፣ ለአብያተ ክርስቲያናት እና አጥቢያ ቤተክርስቲያናች በአየር ጤና አካባቢ ስላ...
08/04/2016

ቤተክርስቲያን ጾምና የጸሎት ግዜን አውጃለች፡፡ ከሚያዝያ 1- 21 2008 ድረስ ለተከታታይ ሶስት ሳምንት በሀገር፣ ለአብያተ ክርስቲያናት እና አጥቢያ ቤተክርስቲያናች በአየር ጤና አካባቢ ስላላት ተልዕኮ እንፀልያለን፡፡
የእግዚያብሄር ቃል በመዝ.2፡8 ላይ እንደሚል # ለምነኝ…..; ለምነኝ ያለውን እግዚያብሔርን እንለምናለን፡፡ ኑ አብረን እንፀልያለን፡፡

14/03/2016
17/02/2016
31/12/2015

የእለቱ መልእክት
"ልጁ ያለው ህይወት አለው"/1ኛ ዮሐ 5÷12/
ከስጦታዎች ሁሉ የሚልቀው ስጦታ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን የሰጠበት ስጦታ ነው።ያም ስጦታ ዘርን፣ጎሳን፣ቀለምንና ጾታን ሳይለይ ለሰው ልጆች ሁሉ ከእግዚአብሔር በሆነው ፍቅር እንዲሁ የተበረከተ ነው።የሰው ልጅ ግን ይህን ስጦታ መቀበል ተስኖት ወደ ከብቶች ማደሪያ ገፋው።የህይወትን ስጦታ መግፋታቸውን መች አስተዋሉት።ይህን ስጦታ ለተቀበሉት ሁሉ ግን በስሙ ለመኑት ህይወት፣ሰላም፣ እረፋት…በእርሱ ሆነላቸው።እኛስ በዚህ ስጦታ ህይወትን፣ሰላምን፣እውነተኛ እረፍትን አግኝተን ይሆን?ወዳጆቼ ይህ ስጦታ የላቀ መሆኑን ለማወቅ ደግሞ የግድ ቤት፣መኪና፣ገንዘብ፣ፈውስ አልያም የሆነ የምንፈልገውን ነገር እስኪያስገኝልን ድረስ መጠበቅ የለብንም።ስጦታው በራሱ ሙሉ ነው።እነዚህ ምድራዊና ጊዜያዊ ሲሆኑ ልጁ ግን ሰማያዊና ዘላለማዊ ነው።ልጁ ያለው ህይወት አለው።ልጁ የሌለው ግን ሁሉ ያለው ቢመስለው እንኳን ምንም የለውም።ልጁን አስትቶና አስረስቶ ሌላው ሌላውን እንድንፈልግ ከሚያደርገን ነገር እርሱ ይጠብቀን።የተቀበልነውን ስጦታ ጠበቅ አርገን እንያዝ።ከልጁ የሚበልጥ ስጦታ የለምና።
Eyuel Seid's photo.
Shared message

25/12/2015

አንድ ጥያቄ እራሳችንን እንጠይቅና ያው እንግዲህ መልሱን ለራሳችን ብቻ ስለምንነግረው እውነተኛ መልስ ሰጥተናል ብለን እንተማመን፡፡
በጣም የምንፈራው ነገር ምንድን ነው ?
ይደርስብኝ ይሆን ብለን በጣም የምንፈራውስ ነገር ?
ቢሆንልን ብለን አብዝተን የምንከተለው ምንፈልገው ነገር ምንድን ነው ?
በቀናችን ውስጥ አብዝተን የምንጨነቅበት ነገር ምንድን ነው?
ትልቁን ደስታ ወይም እርካታ የሚያስገኝልን ነገር ምንድን ነው?
በህይወታች ትልቁን ህመም ወይም ጉዳት ያደርስብኛል ብለን የምፈራው ነገር ምንድነው?
እንዳይወሰድብኝ ……ባለኝ በገር ሁሉ እጠብቀዋሁ የምንለው ነገር ምንድን ነው?
ለእነዚህ ጉዳዮች የምንሰጠው መልስ በህይወታችን ለጌታ ልንሰጠው የሚገባውን ቦታ የሚሻሙና በጌታ ቦታ ሊሆኑ የሚፈልጉ ነገሮች ( ጣኦቶች) ሊሆኑ ስለሚችሉ ፡፡ እንወቃቸው፡፡ ስናውቃቸው ትክክለኛ ስፍራቸውን እንዲይዙ እንድንጠነቀቅ ይረዳናል፡፡

18/11/2015

እንፀልይ
ዘወትር ማክሰኞ ከ 11፡00 – 1፡00 ድረስ በቤተክርስቲያናችን በፀሎት እና በዝማሬ በጌታ በአምላካችን ፊት የምንሆንበት ፣ የምናመልክበት እና ፊቱን የምንፈልግበት ግዜ አለን፡፡ በዚህ ግዜ በጣም እየተጠቀምን እና በእግዚያብሔር መገኘት እየረሰረስን ያለንበት ግዜ ነው፡፡ ወንድሞች እና እህቶች ሁላችሁም ወደዚህ ማዕድ ተጋብዛችኋል፡፡ ኑ በጌታ በአምላካችን በእግዚያብሔር ደስ ይበለን

27/10/2015
Ayertena Emmanuel united Church is serving brothers and sisters in the rehabilitation center. Please   Support our servi...
30/09/2015

Ayertena Emmanuel united Church is serving brothers and sisters in the rehabilitation center. Please Support our service to them in any way possible for you and your family or partners. Any support is appreciated. Let us tell them the good news. This pics was taken when one family prepared lunch for New Year's Eve. Out of the 200 patients in the rehabilitation center 17 of them know Jesus and you won't believe how they love him and how they love their word study time. Our heart is full of joy for them.

These were our beloved children with whom we spent the summer
21/09/2015

These were our beloved children with whom we spent the summer

20/09/2015

Ayertena Emmanuel United church- has been giving fifteen days summer class for children between age of 12-15. The classes where biblical character building and skill development we had such a wonderful time.

Address

Addis Ababa

Telephone

+251911611389

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ayer Tena Emmanuel United Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Ayer Tena Emmanuel United Church:

Share