Beza Baptist Church

Beza Baptist Church THE OFFICIAL PAGE OF BEZA BAPTIST CHURCH Beza Baptist Church is a Bible Believing church located in Addis Ababa, Ethiopia.

Our mission is to bring people into the Kingdom of God with the Love of the Gospel of Jesus Christ.

24/05/2026

የእሁድ አምልኮ ስብከት ሮሜ 1:17 ወንድም ማስረሻ ካሳው።

17/05/2026

እኔና ቤቴ ክፍል ሁለት። የእሁድ ማለዳ ተከታታይ ትምህርት በወንድም ፍሰሃ ደጀኔ።

10/05/2026

የእሁድ አምልኮ ስብከት ለአለም ያለን መልዕክት ኢሳ 6:1-4 ሉቃ 4:18 ወንድም ሬይ ሁቨር።

06/05/2026
03/05/2026
03/05/2026

የእሁድ አምልኮ ስብከት ኤፌ 4: 17 -18ወንድም ፍሰሃ ደጀኔ።

03/05/2026

ፀጋ እና እምነት ክፍል 31 ሮሜ 8። የእሁድ ማለዳ ተከታታይ ትምህርት በመጋቢ ካሳሁን ሽፈራው።

🔊 በቤተክርስቲያኖቻችን ውስጥ ያለው ከፍተኛ የድምፅ መጠን መንፈሳዊነትን ይገልጻል ወይስ ጤናችንን እየጎዳ ነው?  ድምፀ ቤዛ ሬድዮ በዚህኛው ክፍላችን መጋቢ ኃይለልዑል ተፈራን ጋብዘን "በቤተ...
20/04/2026

🔊 በቤተክርስቲያኖቻችን ውስጥ ያለው ከፍተኛ የድምፅ መጠን መንፈሳዊነትን ይገልጻል ወይስ ጤናችንን እየጎዳ ነው? ድምፀ ቤዛ ሬድዮ በዚህኛው ክፍላችን መጋቢ ኃይለልዑል ተፈራን ጋብዘን "በቤተክርስቲያን የተንሰራፋው የድምፅ ብክለት" በሚል እጅግ ወቅታዊ እና አንገብጋቢ ርዕስ ላይ ጥልቅ እና አስተማሪ የሆነ ቆይታ አድርገናል።በዚህ አሳታፊ ፖድካስት ውስጥ፡
👉 ከፍተኛ የድምፅ መጠን (ከ65 ዴሲቤል በላይ) በልጆቻችን፣ በነርቭ ስርአታችን እና በአጠቃላይ ጤናችን ላይ የሚያመጣውን ጉዳት፣
👉 ጩኸት እና ከፍተኛ ድምፅ ከመንፈሳዊነት ጋር ያለውን የተሳሳተ ግንዛቤ
👉 እንዲሁም ጤናማ፣ ፈዋሽ እና መጽሐፍ ቅዱሳዊ የሆነ የድምፅ አጠቃቀምን በጉባኤ ውስጥ እንዴት መፍጠር እንደምንችል በሰፊው ተወያይተናል።ይህ ጉዳይ መሪዎችን፣ አገልጋዮችን እና ምዕመናንን በሙሉ የሚመለከት ትልቅ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ አጀንዳ ነው። ሁላችንም ልንሰማው እና ግንዛቤ ልንወስድበት የሚገባ ወሳኝ መልእክት ስላለው አሁኑኑ ገብታችሁ ተከታተሉ!ሙሉ ቪዲዮውን በዩቲዩብ ቻናላችን ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ፤ እንዲሁም ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር (Share) በማድረግ አብረን ለውጥ እናምጣ! 👇

https://vt.tiktok.com/ZSHjCMnMu/ The Man in the  middle cross...
01/04/2026

https://vt.tiktok.com/ZSHjCMnMu/

The Man in the middle cross...

31.9K likes, 1329 comments. “✨ This ending hit me harder than expected. Not because of what we did. But what HE did. 🙌🏻 If you’re not sure where you stand with God, check out the pinned video at the top of my feed. ⬆️ Vide...

ስለእምነትዎ የሚነሱ ከባድ ጥያቄዎችን እንዴት ይመልሳሉ?በዚህ እጅግ ማራኪ እና አስተማሪ ቆይታ፣ ዶ/ር ተስፋዬ ከልጅነታቸው ጀምሮ ጌታን እስከ ተቀበሉበት ጊዜ፣ እንዲሁም የገጠሟቸውን ከባድ የ...
03/03/2026

ስለእምነትዎ የሚነሱ ከባድ ጥያቄዎችን እንዴት ይመልሳሉ?
በዚህ እጅግ ማራኪ እና አስተማሪ ቆይታ፣ ዶ/ር ተስፋዬ ከልጅነታቸው ጀምሮ ጌታን እስከ ተቀበሉበት ጊዜ፣ እንዲሁም የገጠሟቸውን ከባድ የፍልስፍና እና የእምነት ጥያቄዎችን እንዴት እንዳሸነፉ አስገራሚ ምስክርነታቸውን ያካፍሉናል! ✨
​በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፦
🔹 ከልጅነት እስከ አለም አቀፍ የትምህርት ጉዞ
🔹 እምነትን በምክንያታዊነት (Christian Apologetics) ስለመከላከል
🔹 ከታላላቅ የዓለማችን ፈላስፎች ጋር የነበራቸው አስገራሚ ገጠመኝ
​ይህ ትውልድን የሚያነቃቃ ትምህርት እንዳያመልጥዎ! አሁኑኑ ሊንኩን የመጀመሪያው comment ላይ ያገኛሉ ሙሉ ቪዲዮውን ይመልከቱ! 👇

Address

P. O BOX 13241
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Beza Baptist Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Beza Baptist Church:

Share