Ethiopian Guenet Church

Ethiopian Guenet Church Ethiopian Guenet Church (EGC) is established by Finish Mission Pentecostal Pioneer Missionaries in 1951 G.C (1943 E.C).

And the church's give services above 72 years in world wide.

https://youtu.be/QV2wrGYlx_U
25/04/2022

https://youtu.be/QV2wrGYlx_U

እግዚአብሔር ሀገራችንን እና የኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያንን እና ቅዱሳኖቿን ይባርክ። መጋቢ ታምራት ታሪኩ

07/03/2021
ምስጋና!!!ለኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያን ክልሎች አጥቢያዎች እና ወንጌል ማስፋፊያ ህብረቶች በሙሉ፡-
04/04/2020

ምስጋና!!!
ለኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያን ክልሎች አጥቢያዎች እና ወንጌል ማስፋፊያ ህብረቶች በሙሉ፡-

የኢትዮጵያ ገነት ቤተ ክርስቲያን በቀን 25/2012 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳደር ኢ/ር ታከለ ኡማ እና የቤተክርስቲያኒቷ ዋና ዋና አመራሮች በተገኙበት:-👉  ባለ 3 ፎቅ የአዲስ አበ...
03/04/2020

የኢትዮጵያ ገነት ቤተ ክርስቲያን በቀን 25/2012 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳደር ኢ/ር ታከለ ኡማ እና የቤተክርስቲያኒቷ ዋና ዋና አመራሮች በተገኙበት:-

👉 ባለ 3 ፎቅ የአዲስ አበባ ክልል ገነት ቤ/ክ የእንግዳ ማረፊያና የስልጠና ማዕከል
👉 ባለ አራት ፎቅ የአገልጋዮች የስልጠና ማዕከል እንፃ እና
👉 ባለ ሁለት ፎቅ የቤሪያ መፅሀፍ ቅዱስ ት/ቤት እንፃ የከተማው አስተዳደር ለኮሮና ቫይረስ ቅድመ መከላከል ስራ ለሁለት ወር ይጠቀምበት ዘንድ ሰጥቷል።
ቅዱሳን አጥብቀን በፀሎት እንድንተጋ በድጋሚ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ!!!

For all EGC families!!
20/03/2020

For all EGC families!!

Don't miss it!
06/09/2019

Don't miss it!

Coming Soon!! In Ayer Tena Guenet Church
19/06/2019

Coming Soon!! In Ayer Tena Guenet Church

Address

Bulgaria
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian Guenet Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Ethiopian Guenet Church:

Share