SMKC Teens የአዳጊ ወጣቶች አገልግሎት

SMKC Teens የአዳጊ ወጣቶች አገልግሎት To make the teens the true disciple of our lord Jesus Christ.

Permanently closed.
የፊታችን ቅዳሜ Loading...
26/10/2021

የፊታችን ቅዳሜ
Loading...

25/09/2021
የምሳ  ሰዓታችንን በዚህ መልክ አሳልፈናል::ጥሩ የህብረት ግዜ ነበርን!እግዚአብሔር ይመስገን!!
25/09/2021

የምሳ ሰዓታችንን በዚህ መልክ አሳልፈናል::
ጥሩ የህብረት ግዜ ነበርን!
እግዚአብሔር ይመስገን!!

ዛሬም ድንቅ ግዜ ነበረን:: ዶ/ር ስዩም አንቶኒዮስ እና ባለቤቱ ቅድስና እና ፆታዊ ግንኙነት በሚሉ ርዕሶች ላይ ድንቅ የትምህርት ግዜ አሳልፈናል::በሁሉም እግዚአብሔር ረድቶናል እግዚአብሔር ...
25/09/2021

ዛሬም ድንቅ ግዜ ነበረን:: ዶ/ር ስዩም አንቶኒዮስ እና ባለቤቱ ቅድስና እና ፆታዊ ግንኙነት በሚሉ ርዕሶች ላይ ድንቅ የትምህርት ግዜ አሳልፈናል::
በሁሉም እግዚአብሔር ረድቶናል እግዚአብሔር ይመስገን!

ቅዳሜ መስከረም 15/2014  ዓ.ም ከዶክተር ስዩም አንቶኒዮስ ጋር የትምህርት ጊዜ ይኖረናል: #ቅድስና ምን ማለት ነው? #የተመሣሣይ ፆታ ግንኙነት  #የተቃራኒ ፆታ ግንኙነት በነዚህ ርዕሦች...
17/09/2021

ቅዳሜ መስከረም 15/2014 ዓ.ም ከዶክተር ስዩም አንቶኒዮስ ጋር የትምህርት ጊዜ ይኖረናል:
#ቅድስና ምን ማለት ነው?
#የተመሣሣይ ፆታ ግንኙነት
#የተቃራኒ ፆታ ግንኙነት
በነዚህ ርዕሦች ዙሪያ እንማራለን:
እድሜአችሁ ከ13- 20 የሆናችሁ ሁሉ እንድትገኙ ተጋብዛችኋል::

ነሐሴ 15 የጀመርነው ፕሮግራም እንደቀጠለ ነው::አሁንም ተጋብዛችኋል
09/09/2021

ነሐሴ 15 የጀመርነው ፕሮግራም እንደቀጠለ ነው::
አሁንም ተጋብዛችኋል

ነሐሴ 15 የጀመርነው ፕሮግራም እንደቀጠለ ነው :  አሁንም ተጋብዛችኋል:
09/09/2021

ነሐሴ 15 የጀመርነው ፕሮግራም እንደቀጠለ ነው :
አሁንም ተጋብዛችኋል:

በደቡብ አ.አ መሠረተ ክርስቶስ ቤ/ክ የአዳጊ ወጣቶች አገልግሎት የተዘጋጀ ከነሀሴ 15 ጀምሮ  ለ8 ተከታታይ ቅዳሜዎች የሚቆይ የትምህርት: የአምልኮ እና የጨዋታ ጊዜ አዘጋጅተናል:: በእነዚህ...
20/08/2021

በደቡብ አ.አ መሠረተ ክርስቶስ ቤ/ክ የአዳጊ ወጣቶች አገልግሎት የተዘጋጀ ከነሀሴ 15 ጀምሮ ለ8 ተከታታይ ቅዳሜዎች የሚቆይ የትምህርት: የአምልኮ እና የጨዋታ ጊዜ አዘጋጅተናል::
በእነዚህ ቅዳሜዎች ከቀኑ 8:30 ጀምሮ ተገኝታችሁ አብረን መልካም ጊዜ እናሳልፍ::

ለትውስታ
01/03/2021

ለትውስታ

25/11/2020

፡፡
የደቡብ አአ መሠረተ ክርስቶስ ቤ/ክ ዘማሪ

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when SMKC Teens የአዳጊ ወጣቶች አገልግሎት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share