ክህነት፟፟-Tube

ክህነት፟፟-Tube Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ክህነት፟፟-Tube, Religious organisation, Addis Ababa.

18/03/2026
20/04/2024

እልሃለዉ ረድኤቴ!!!

አዲስ መዝሙር በቅርብ ቀን ....
19/04/2024

አዲስ መዝሙር በቅርብ ቀን ....

https://www.youtube.com/watch?v=wnZuz3fe7T0
19/04/2024

https://www.youtube.com/watch?v=wnZuz3fe7T0

ይህ የመጋቢ ሄኖክ መንግስቱ (ሲንገሌ) ኦፊሻል የዩቱብ ገፅ ሲሆን፣በዚህም ገፅ ላይ በየወቅቱ የሚለቀቁ ትምህርቶች ስብከቶችና ህይወት የሚያንፁ አገልግሎቶችን ማግኘት ይችላሉ፡፡ This is an ...

17/04/2024

ኢየሱስ ጌታ ነዉ!!!

16/04/2024

የተከሸኑ ቃላቶች አንተን አይገልጹህምና
ትልቅ ነህ ልበልህ ደግሜ
ትልቅ ነህ ልበልህ ገናና!!!

12/04/2024

የህይወት እንጀራ
ዮሐን 7÷35(...የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ፣ወደ እኔ የሚመጣ፣ከቶ አይራብም...)።
የሰዉ ልጅ በምድር ላይ ሲኖር፣ በህይወት እንድቆይ ከሚያስፈልጉ መሰረታዊ ነገሮች አንዱ ምግብ ነዉ። እግዚአብሔር አምላክ ገና የሰዉን ልጅ ሲፈጥረዉ፣አስቀድሞ ለህይወቱ የሚያስፈልጉ መሰረታዊ ነገሮችን አዘጋጅቶ ነበር(ዘፍ 1÷1~26)። በሰዉ ዘር ግንድ የመጀመሪያ የሆኑ አዳምና ሄዋን ምንም እንኳ ህይወታቸዉ ከሚኖሩበት ኤደን ገነት ጋር የተጣበቀ ቢሆንም፣ ህይወታቸዉ ግን ኤደን ገነት አልነበረም። በህይወት ለመቆየት ከሚያስፈልጉን ነገሮች በፊት ህይወት ነበር።
የህይወት ምንጭ የሆነ አምላክ እግዚአብሔር፣ ለፍጥረት ሁሉ ህይወትን ሲያድል፣ በፈቃዱ ግዑዛንን ያለ ህይወት ፈጥሮ ያኖራቸዋል። እሱ በፈቃዱ እንዳይኖሩ ያደረጋቸዉ፣ ባለመኖር ዉስት ሆነዉ ይኖራሉ ፣አለመኖር ያለሱ ፈቃድ ልኖር አይችልምና፣ (.....ሁሉ በእርሱ ተፈጥረዋልና.....(ቆላስ 1÷15~17))።
አሁን ሰዎች የምንኖረዉ ህይወት፣ በመወለድ የህይወት ስርዓት ዉስጥ አልፈን ወደዚች ምድር መጥተን ፣ በሞት በኩል ሾልከን እስከምንለቅባት ደቂቃ ድረስ ቢሆንም፣ ለምድር ቆይታችን እንደ አስፈላግነታቸዉ በሚሰጡን ቁሳቁስ የማይመለስ የሕይወት ጢያቄ አለብን። .......ይቀጥላል!!!

08/04/2024

...እኔም የሚወደኝ ተገኘና
የሚጠቅም እቃ ሆንኩኝና ወደድከኝ አከበርከኝ
መረጥከኝ ልጅህ አረከኝ!!!!

01/04/2024

የሚታመን ልብ የሚጣልበት
የሚወደድ እንከን የሌለበት!!!

Address

Addis Ababa

Telephone

+251716179700

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ክህነት፟፟-Tube posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to ክህነት፟፟-Tube:

Share