GRACE LIFE COMMUNITY CHURCH

GRACE LIFE COMMUNITY CHURCH Jesus ± Nothing = Grace

Grace Life Community Church is an ardent believer that our savior Jesus Christ, through his ultimate sacrifice on the cross, has thus forth given us a dispensation of Grace.

📍አመታዊ የቤተክርስቲያናችን የትዳር ትምህርት ስልጠና ጊዜ 📌 አርብ ነሐሴ 22 ከ9 ሰዓት ጀምሮ ላላገቡ የተዘጋጀ የስልጠና ጊዜ 📌 ቅዳሜ ነሐሴ 23 ከጠዋት 3 ሰዓት ጀምሮ ሙሉ ቀን ለባለትዳ...
23/08/2026

📍አመታዊ የቤተክርስቲያናችን የትዳር ትምህርት ስልጠና ጊዜ
📌 አርብ ነሐሴ 22 ከ9 ሰዓት ጀምሮ ላላገቡ የተዘጋጀ የስልጠና ጊዜ
📌 ቅዳሜ ነሐሴ 23 ከጠዋት 3 ሰዓት ጀምሮ ሙሉ ቀን ለባለትዳሮች የተዘጋጀ የስልጠና ቀን

⏰እሁድ ማለዳJesus+Nothing=GRACE📍አድራሻችን :- ቦሌ አትላስ ከሳፋየር ሆቴል ፊትለፊት ባለው በቶሞካ ቡና መግቢያ በ2ተኛው ቅያስ በስተቀኝ በኩል ያገኙታል
22/08/2026

⏰እሁድ ማለዳ
Jesus+Nothing=GRACE
📍አድራሻችን :- ቦሌ አትላስ ከሳፋየር ሆቴል ፊትለፊት ባለው በቶሞካ
ቡና መግቢያ በ2ተኛው ቅያስ በስተቀኝ በኩል ያገኙታል

📍  የእሮብ የትምህርት እና አምልኮ ጊዜያችን ትላንት በነበረው የትምህርት ጊዜ ዙሪያ ጥያቄ ወይም አስተያየትዎች በውስጥ በመላክ መልስ የምንሰጥበትን ጊዜ እንድናዘጋጅ ስለሚያደርግ ይፃፉልንበቀ...
20/08/2026

📍
የእሮብ የትምህርት እና አምልኮ ጊዜያችን
ትላንት በነበረው የትምህርት ጊዜ ዙሪያ ጥያቄ ወይም አስተያየትዎች በውስጥ በመላክ መልስ የምንሰጥበትን ጊዜ እንድናዘጋጅ ስለሚያደርግ ይፃፉልን
በቀጣይ እሮብ ትምህርቱን ከምሽቱ 11:30 ስለምንጀምር በሰአቱ ወዳጆችዎን እና ቤተሰቦቻችሁን ጋብዘው ይምጡ።
እግዚአብሔር ለህይወታችን የቃሉን ብርሀን ያበራልና

በቤተክርስቲያናችን መሪ መጋቢ ፓስተር አማረ ሀጎስ የተደረገውን ሰፋ ያለ ቃለ መጠይቅ ገብተው ይመልከቱ
19/08/2026

በቤተክርስቲያናችን መሪ መጋቢ ፓስተር አማረ ሀጎስ የተደረገውን ሰፋ ያለ ቃለ መጠይቅ ገብተው ይመልከቱ

I I ‎⁨⁩ ...

📌 ለተከታታይ እሮብዎች በGRACE LIFE COMMUNITY CHURCHከ11:30 ጀምሮ ሰአት ይምጡ ወዳጆችዎን እና ቤተሰቦቻችሁን ይጋብዙ።እግዚአብሔር ለህይወታችን የቃሉን ብርሀን ያበራልናል
18/08/2026

📌
ለተከታታይ እሮብዎች በGRACE LIFE COMMUNITY CHURCH
ከ11:30 ጀምሮ ሰአት ይምጡ ወዳጆችዎን እና ቤተሰቦቻችሁን ይጋብዙ።
እግዚአብሔር ለህይወታችን የቃሉን ብርሀን ያበራልናል

📍  የእሮብ የትምህርት እና አምልኮ ጊዜያችን ትላንት በነበረው የትምህርት ጊዜ ዙሪያ ጥያቄ ወይም አስተያየትዎች በውስጥ በመላክ መልስ የምንሰጥበትን ጊዜ እንድናዘጋጅ ስለሚያደርግ ይፃፉልንበቀ...
13/08/2026

📍
የእሮብ የትምህርት እና አምልኮ ጊዜያችን
ትላንት በነበረው የትምህርት ጊዜ ዙሪያ ጥያቄ ወይም አስተያየትዎች በውስጥ በመላክ መልስ የምንሰጥበትን ጊዜ እንድናዘጋጅ ስለሚያደርግ ይፃፉልን
በቀጣይ እሮብ ትምህርቱን ከምሽቱ 11:30 ስለምንጀምር በሰአቱ ወዳጆችዎን እና ቤተሰቦቻችሁን ጋብዘው ይምጡ።
እግዚአብሔር ለህይወታችን የቃሉን ብርሀን ያበራልናል

📌 በቤተክርስቲያናችን የሚለቀቁ ትምህርቶችን ገብተው ይማሩ ለሌሎችም በማጋራት አብረውን ጌታን ያገልግሉ
12/08/2026

📌 በቤተክርስቲያናችን የሚለቀቁ ትምህርቶችን ገብተው ይማሩ
ለሌሎችም በማጋራት አብረውን ጌታን ያገልግሉ

አድራሻግሬስ ላይፍ ኮሚዩኒቲ ቸርች ከቦሌ ወደ አትላስ የሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኘው በቶሞካ ኮፊ በኩል...

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when GRACE LIFE COMMUNITY CHURCH posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to GRACE LIFE COMMUNITY CHURCH:

Shortcuts

Share

Category