Campus Mission Mobilization Ethiopia CMM

Campus Mission Mobilization Ethiopia CMM Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Campus Mission Mobilization Ethiopia CMM, Religious organisation, Addis Ababa.

22/01/2018

God wants you to become like a little child!

16/11/2017
609,000 ሕዝብየወንጌላዊያን አማኞች በፐርሰንት፡ 0.00%የሚከተሉት እምነት፡ እስልምናበቋንቋቸው የተዘጋጀ መፅሐፍ ቅዱስ አዲስ ኪዳን ብቻ፡፡በወንጌል ያልተደረሱ ተብለው ከሚጠቀሱት ህዝቦች ...
09/06/2017

609,000 ሕዝብ
የወንጌላዊያን አማኞች በፐርሰንት፡ 0.00%
የሚከተሉት እምነት፡ እስልምና
በቋንቋቸው የተዘጋጀ መፅሐፍ ቅዱስ አዲስ ኪዳን ብቻ፡፡
በወንጌል ያልተደረሱ ተብለው ከሚጠቀሱት ህዝቦች መካከል ትገኛለች፡፡ ሕዝብ የሚኖርበት አከባቢ ለክርስቲያን ሰራተኞች የማይመች እንደሆነ ይታወቃል፡፡ በዚህ ጎሳ ውስጥ ላሉ ጥቂት ክርስቲያኖች ፀልዩ፡፡ ቅዱሱ መፅሐፍም በቋንቋቸው እንዲዘጋጅ ፀልዩ፡፡ ስለዚህ ወንጌልን ለማብሰር ላመሩ እግሮች ሁሉ ፀልዩ፡፡ “የምድር ዳርቻዎች ሁሉ ያስቡ፥ ወደ እግዚአብሔርም ይመለሱ፤ የአሕዛብ ነገዶች ሁሉ በፊቱ ይሰግዳሉ።” መዝሙረ ዳዊት 22:27
www.josuaproject.net

የሕዝብ ብዛት፡ 2,116,000 በላይአብዛኛው ሕዝብ የሚከተለው እምነት፡ ኢስላምበቋንቋቸው የተተረጎመ መፅሐፍ ቅዱስ የላቸውም፡፡በወንጌል ያልተደረሱ ተብለው ከሚጠቀሱት ህዝቦች መካከል ስትገኝ፤...
08/06/2017

የሕዝብ ብዛት፡ 2,116,000 በላይ
አብዛኛው ሕዝብ የሚከተለው እምነት፡ ኢስላም
በቋንቋቸው የተተረጎመ መፅሐፍ ቅዱስ የላቸውም፡፡
በወንጌል ያልተደረሱ ተብለው ከሚጠቀሱት ህዝቦች መካከል ስትገኝ፤ በዚህ ሕዝብ መሀል የሚገኙ የወንጌላ አማኞች በፐርሰንት 0.00% ነው፡፡ ከፍተኛ ፀሎት፤ ከዚ ባለፈ ወንጌላዊ ሆኖ መሄድ ዋጋው የማይተመን ነው፡፡ ኢየሱስ ክርስቶስን ማወቅ የሚችሉበት ረሃብ እንዲወድቅባቸው፤ ቅዱሱ መፅሐፍም በቋንቋቸው እንዲዘጋጅ ፀልዩ፡፡ ስለዚህ ወንጌልን ለማብሰር ላመሩ እግሮች ሁሉ ፀልዩ፡፡ “ክብሩን ለአሕዛብ፥ ተአምራቱንም ለወገኖች ሁሉ ንገሩ። ክብሩን ለአሕዛብ፥ ተአምራቱንም ለወገኖች ሁሉ ንገሩ።” መጽሐፈ ዜና መዋዕል ቀዳማዊ 16፡24-25
www.josuaproject.net

“The harvest is plentiful, but the workers are few. Ask the Lord of the harvest, therefore, to send out workers into his...
07/06/2017

“The harvest is plentiful, but the workers are few. Ask the Lord of the harvest, therefore, to send out workers into his harvest field.” Luke 10:2

የሕዝብ ብዛት፡ ከ1,116,000በላይ
አብዛኛው ሕዝብ የሚከተለው እምነት፡ ኢስላም
በወንጌል ያልተደረሱ ተብለው ከሚጠቀሱት ህዝቦች መካከል ትገኛለች፡፡ በባህላዊ ቀንበር የተየዘ ሕዝብ የሞላባት ጎሳ ናት፡፡ በብዙ ድርቅና ረሀብ የሚሰቃዩ ህዝቦች ስለሆኑ፤ እግዚአብሔር እንዲጎበኛቸው ዝናብንም እንዲሰጣቸው ለምኑ፡፡ ከፍተኛ ተግዳሮት አለ፡፡ ስለዚህ ወንጌልን ለማብሰር ላመሩ እግሮች ሁሉ ፀልዩ፡፡ “እግዚአብሔርን አመስግኑ ስሙንም ጥሩ፥ ለአሕዛብም ሥራውን አውሩ።” መዝ 105፡1
www.josuaproject.net

የሕዝብ ብዛት፡ ከ1,116,000በላይአብዛኛው ሕዝብ የሚከተለው እምነት፡ ኢስላምበወንጌል ያልተደረሱ ተብለው ከሚጠቀሱት ህዝቦች መካከል ትገኛለች፡፡ በባህላዊ ቀንበር የተየዘ ሕዝብ የሞላባት ጎ...
07/06/2017

የሕዝብ ብዛት፡ ከ1,116,000በላይ
አብዛኛው ሕዝብ የሚከተለው እምነት፡ ኢስላም
በወንጌል ያልተደረሱ ተብለው ከሚጠቀሱት ህዝቦች መካከል ትገኛለች፡፡ በባህላዊ ቀንበር የተየዘ ሕዝብ የሞላባት ጎሳ ናት፡፡ በብዙ ድርቅና ረሀብ የሚሰቃዩ ህዝቦች ስለሆኑ፤ እግዚአብሔር እንዲጎበኛቸው ዝናብንም እንዲሰጣቸው ለምኑ፡፡ ከፍተኛ ተግዳሮት አለ፡፡ ስለዚህ ወንጌልን ለማብሰር ላመሩ እግሮች ሁሉ ፀልዩ፡፡ “እግዚአብሔርን አመስግኑ ስሙንም ጥሩ፥ ለአሕዛብም ሥራውን አውሩ።” መዝ 105፡1
www.josuaproject.net

የሕዝብ ብዛት፡ ከ548,000 በላይየሚከተሉት እምነት፡ ኢስላምበቋንቋቸው የተዘጋጀ መፅሐፍ ቅዱስ አዲስ ኪዳን ብቻ!በወንጌል ያልተደረሱ ተብለው ከሚጠቀሱት ህዝቦች መካከል ትገኛለች፡፡ በክርስቶ...
06/06/2017

የሕዝብ ብዛት፡ ከ548,000 በላይ
የሚከተሉት እምነት፡ ኢስላም
በቋንቋቸው የተዘጋጀ መፅሐፍ ቅዱስ አዲስ ኪዳን ብቻ!
በወንጌል ያልተደረሱ ተብለው ከሚጠቀሱት ህዝቦች መካከል ትገኛለች፡፡ በክርስቶስ ስራ በፀጋው ይዳናል የሚለው የምስራች ለላምፑንግ ሕዝቦች የማያሳምን እና የማይቀበሉት ነው፡፡ ስለ ክርስቶስ ኢየሱስ ምንም አይነት እውቀት ስለሌላቸው ከፍተኛ ተግዳሮት አለ፡፡ ስለዚህ ወንጌልን ለማብሰር ላመሩ እግሮች ሁሉ ፀልዩ፡፡ በቋንቋቸው የተዘጋጀ ሙሉ መፅሐፍ ቅዱስ እንዲቀርብላቸው ፀልዩ፡፡ “…በዚያን ጊዜ ደቀ መዛሙርቱን፦ መከሩስ ብዙ ነው፥ ሠራተኞች ግን ጥቂቶች ናቸው፤ እንግዲህ የመከሩን ጌታ ወደ መከሩ ሠራተኞች እንዲልክ ለምኑት አላቸው።” ማቴዎስ 9፡37-38
www.josuaproject.net

የሕዝብ ብዛት፡ ከ48,000 በላይየሚከተሉት እምነት፡ ቡድሂዝምበቋንቋቸው የተዘጋጀ መፅሐፍ ቅዱስ የለም!በወንጌል ያልተደረሱ ተብለው ከሚጠቀሱት ህዝቦች መካከል ትገኛለች፡፡ በትልልቆቹ ተራሮች ...
05/06/2017

የሕዝብ ብዛት፡ ከ48,000 በላይ
የሚከተሉት እምነት፡ ቡድሂዝም
በቋንቋቸው የተዘጋጀ መፅሐፍ ቅዱስ የለም!
በወንጌል ያልተደረሱ ተብለው ከሚጠቀሱት ህዝቦች መካከል ትገኛለች፡፡ በትልልቆቹ ተራሮች ውስጥ አጋንንቶች ይኖራሉ ብለው ያምናሉ፡፡ የተራሮቹ ጌታም ሰላም፣ ጤናን እንዲሁም ያሰቡትን እንዲሰጣቸው ይለምኑታል፡፡ ስለ ክርስቶስ ኢየሱስ ምንም አይነት እውቀት ስለሌላቸው ከፍተኛ ተግዳሮት አለ፡፡ ስለዚህ ወንጌልን ለማብሰር ላመሩ እግሮች ሁሉ ፀልዩ፡፡ የመከሩም ጌታ ሰራተኞችን እንዲልክም ለምኑ፡፡ “… በደምህም ለእግዚአብሔር ከነገድ ሁሉ ከቋንቋም ሁሉ ከወገንም ሁሉ ከሕዝብም ሁሉ ሰዎችን ዋጅተህ ለአምላካችን መንግሥትና ካህናት ይሆኑ ዘንድ አደረግሃቸው፥..” ራዕይ 5፡9
www.josuaproject.net

Jahanka in GambiaPopulation:4,700primary religion: IslamPray for the entire people group. Pray the religious Jahanka peo...
02/06/2017

Jahanka in Gambia
Population:4,700
primary religion: Islam
Pray for the entire people group. Pray the religious Jahanka people will increasingly be drawn to Jesus. Pray this desire will be satisfied. Pray for the followers of Christ. There is an indication there are a few followers of Jesus among the Jahanka. Pray they will be instructed in God's word, and will grow into mature disciples of Christ.
"Let the nations be glad and sign for joy; For You will judge the peoples with uprightness and guide the nations on earth." Psalms 67:4
Source: www.joshuaproject.net

Nosu, Tianba in ChinaPopulation: 107,0000Primary Religion: Ethnic ReligionsPray for the entire people group. Pray the Ti...
02/06/2017

Nosu, Tianba in China
Population: 107,0000
Primary Religion: Ethnic Religions
Pray for the entire people group. Pray the Tianba Nosu may overcome their history of violence, and increasingly hunger to know the price of people. Pray for the followers of Christ. There may be no followers of Christ among the Tianba Nosu today, but pray for those that will soon emerge from this group. Pray they will be kind and compassionate to one another.
"Do you not say, 'There are yet four months, and then comes the harvest?' Behold, I say to you, lift up your eyes and look on the fields, that they are white for harvest." John 4:35
Source: joshuaproject.net

Burmese in Myanmar (Burma)Population: 30,795,000 Pray for the entire people group. Pray for peace in Myanmar, and for Bu...
02/06/2017

Burmese in Myanmar (Burma)
Population: 30,795,000
Pray for the entire people group. Pray for peace in Myanmar, and for Burmese people to hunger to know forgiveness of sin and power for living, found only in the person and work of Christ. Pray for the followers of Christ too. Please pray for the few followers of Christ among the Burmese, that they will live holy lives, being zealous to grow into the image of Christ.
"The time is coming to gather all nations and tongues. And they shall come and see my glory." Isaiah 66:18
Source: joshuaproject.net

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Campus Mission Mobilization Ethiopia CMM posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share