የተዋህዶ ልጅ ነኝ Orthodox

የተዋህዶ ልጅ ነኝ Orthodox Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from የተዋህዶ ልጅ ነኝ Orthodox, Religious organisation, Agona, Addis Ababa.

11/03/2026

ለአንዲት ኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ምንም ነገር ሳይሰስት ያለውን ሁሉ ሰጠ።በመንፈሳዊ ቅናት የጀመረውን አገልግሎት በመንፈሳዊ ጽናት ፈጸመ።በቃልም በሕይወትም ሰበከ።በተሰጠውም መክሊት ብዙ አተረፈ።በመጨረሻም ወደ አባቶቹ ከተማ በክብር ተጠራ።ዘላለም ወደ ዘለዓለም ሄደ።ሕይወቱና ስብከቱም አሁን ላለውና ለመጪው ትውልድ እንዳበራ ይኖራል።
እግዚአብሔር አምላክ የሁላችንንም ፍጻሜ እንደ አንተ ያሳምርልን።

Address

Agona
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የተዋህዶ ልጅ ነኝ Orthodox posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to የተዋህዶ ልጅ ነኝ Orthodox:

Shortcuts

Share